የብልጽግና “ወንጌል” ተከታዮችን በወንጌል መድረስ

በአንድ የክረምት ማለዳ፣ መጽሐፍ ቅዱሴን እያነበብኩና ማስታወሻ እየያዝኩ በምወደው ካፌ ውስጥ ተቀምጬ ነበር። አንድ ሰው በተቀመጥኩበት ሲያልፍ መጽሐፍ ቅዱስ እያነበብኩ እንደሆነ አስተዋለና ከእኔ ጋር ማውራት ጀመረ። በአካባቢያችን ያለ የአንድ ትልቅ የብልጽግና…

0 Comments
አፍሪካ፣ የብልፅግና ወንጌል፣ እና ጥበቃ የማይደረግላቸው አብያተ ክርስቲያናት ችግር

በአፍሪካ ባሉ ብዙ አብያተ ክርስቲያናት የብልፅግና ወንጌልን ጨምሮ ወንጌሉን በማጣመም የሚደረጉ አስተምህሮዎች ዘልቀው መግባታቸውን መካድ አይቻልም። የብልፅግና ወንጌል ጉዳይን ፍቱን በሆነ መንገድ መመልከት ከመጀመራችን በፊት ይህንን የስሕተት ወንጌል ያለ ምንም…

0 Comments
5 የብልጽግና ወንጌል ስሕተቶች

ባለፉት ዓመታት በዓለም ውስጥ ባሉ ትልልቅ አብያተ ክርስቲያናት የሚሰበከው መልእክት ተቀይሯል። በርግጥም በአሁኑ ጊዜ ብዙ ጉባኤዎች አዲስን ወንጌል እየተማሩ ነው። ይህ ወንጌል ብዙ ስሞች ይሰጠዋል፤ ለምሳሌ “ጥራው! የእኔ ነው በለው!” ወንጌል፣ “ንጠቅና ያዘው” ወንጌል፣ “የጤናና ሀብት” ወንጌል፣ “የብልጽግና ወንጌል” እና “የአዎንታዊ አዋጅ አስተምህሮ” ናቸው።

0 Comments