በደስታ ላይ የተመሠረተ ሐዘን

ስለ ኀጢአቴ የእግዚአብሔርን ቁጣ ሰግቼ ከማለቅስበት ቀናት ይልቅ፣ የእግዚአብሔር መልካምነት ፍንጥቅታ ነክቶኝ ከልቤ የማለቅስበት ቀናት ይበዛሉ። አንድ ወቅት ባለቤቴን በቁጣ ከተናገርኩ በኋላ ከማዕድ ቤት ወጥቼ የተሰበሰበውን ቆሻሻ ወደ ውጪ ለማውጣት…

Continue Readingበደስታ ላይ የተመሠረተ ሐዘን
መለወጥ፣ እግዚአብሔር እና ሁለንተናዊ ማንነት

መለወጥ የቅዱሳት መጻሕፍት ዋና ሐተታ ላይሆን ይችላል፤ ነገር ግን በርግጥ ለጠቅላላው የመቤዠት ታሪክ መሠረት ነው። በተለይም መቤዠት ከእግዚአብሔር ሕዝብ ጋር ባለው ተዛምዶ ከመለወጥ ጋር ይያያዛል። ከመለወጥ ውጪ እግዚአብሔርን በማዳኑ መንገድ ማወቅ አንችልም። የኃጢአትን ይቅርታ ማግኘት አንችልም። ወደ እግዚአብሔር መንግሥት እና የማዳኑ መንግሥት መግባት አንችልም።

Continue Readingመለወጥ፣ እግዚአብሔር እና ሁለንተናዊ ማንነት