የመለወጥ (conversion) ውበት
ለብዙ ሰዎች የክርስቲያን የመለወጥ[1] አስተምህሮ ውብ ወይም ማራኪ አይደለም። አስገዳጅ ወይም ስሜት የሚረብሽ ነው ይላሉ፤ "ማንም ሰው እምነቱን በግድ አያሰርጽብኝም!” ወይም “እምነቴና አካሄዴ ስሕተት እንደሆነ የምትነግረኝ አንተ ማን ነህ!?” ይላሉ።
0 Comments
ለብዙ ሰዎች የክርስቲያን የመለወጥ[1] አስተምህሮ ውብ ወይም ማራኪ አይደለም። አስገዳጅ ወይም ስሜት የሚረብሽ ነው ይላሉ፤ "ማንም ሰው እምነቱን በግድ አያሰርጽብኝም!” ወይም “እምነቴና አካሄዴ ስሕተት እንደሆነ የምትነግረኝ አንተ ማን ነህ!?” ይላሉ።
መልስ ወንጌል በዋነኝነት ፍላጎቶቻችንን ስለሟሟላት ነውን? ትርጉም የማግኘት ፍላጎታችንን ስለሟሟላት ነውን? ማኅበረሰቡን ስለመለወጥ ነውን? የተሻለ ሕይወት እንዴት እንደምንኖር ማስተማር ነው? ድኾችን ስለማንሣት ነውን? እኛን ሀብታም እና ጤናማ ስለማድረግ ነውን? ስለ…
ወንጌልን ሳንለቅ ሌላ አስፈላጊ ነገሮች ላይ እንዴት መሥራት እንችላለን? በሌላ አቅጣጫ ደግሞ ወንጌል ብቸኛ አስፈላጊ ነገር ከሆነ ከወንጌል አልፈን ሌሎች ነገሮች ላይ መሥራት በመርሕ ደረጃ ልክ ሊሆን ይችላልን? እነዚህ ሁለት…