Read more about the article የአብርሃም ልጆች እነማን ናቸው? | ሰኔ 4
365 ቀናት | ጥሞናዎች
የአብርሃም ልጆች እነማን ናቸው? | ሰኔ 4

“በምድር የሚኖሩ ሕዝቦች፣ በአንተ አማካይነት ይባረካሉ።” (ዘፍጥረት 12፥3) እናንተ በክርስቶስ ተስፋ የምታደርጉና በእምነት በመታዘዝ የምትከተሉት ሁላችሁ፣ የአብርሃም ዘሮች እና የቃል ኪዳኑ ወራሾች ናችሁ።  እግዚአብሔር በዘፍጥረት 17፥4 ላይ፣ አብርሃምን እንዲህ ይለዋል፦…

0 Comments
Read more about the article ጸጋን የሚያጎላው እምነት | ሰኔ 3
365 ቀናት | ጥሞናዎች
ጸጋን የሚያጎላው እምነት | ሰኔ 3

የእግዚአብሔርን ጸጋ አላቃልልም። (ገላትያ 2፥21)   ልጅ በነበርኩበት ወቅት፣ በአንድ ባህር ዳርቻ ስጫወት ድንገት እግሬ የረገጠበት መሬት ከዳኝና መርገጫ አጣሁ። በጣም ከመደንገጤ የተነሳ፣ በቅጽበት ወደ ውቅያኖሱ መካከል እየተጎተትኩ ያለው ያህል…

0 Comments
Read more about the article እግዚአብሔርን የማገልገል ትርፍ | ሰኔ 2
365 ቀናት | ጥሞናዎች
እግዚአብሔርን የማገልገል ትርፍ | ሰኔ 2

ይሁን እንጂ እኔን በማገልገልና የሌሎችን አገሮች ነገሥታት በማገልገል መካከል ያለውን ልዩነት ያውቁ ዘንድ፣ ለእርሱ ይገዛሉ። (2ኛ ዜና መዋዕል 12፥8) እግዚአብሔርን ማገልገል ሌላ ማንንም ከማገልገል ፈጽሞ ይለያል። እግዚአብሔር ይህንን እንድናውቅ እና በዚህም…

0 Comments
Read more about the article የሚያስመካ ነገር | ሰኔ 1
365 ቀናት | ጥሞናዎች
የሚያስመካ ነገር | ሰኔ 1

በእምነት፣ በጸጋ ድናችኋልና፤ ይህም የእግዚአብሔር ስጦታ ነው እንጂ ከእናንተ አይደለም፤ ማንም እንዳይመካ በሥራ አይደለም። (ኤፌሶን 2፥8-9) በጸጋ ብቻ በምናገኘው ነገር እንዳንመካ፣ አዲስ ኪዳን ጸጋን ከእምነት ጋር ያያይዘዋል። ኤፌሶን 2፥8 ለዚህ…

0 Comments
Read more about the article እግዚአብሔር የራሱን ፈቃድ ሲጥስ | ግንቦት 30
365 ቀናት | ጥሞናዎች
እግዚአብሔር የራሱን ፈቃድ ሲጥስ | ግንቦት 30

ይሁን እንጂ እግዚአብሔር ሊያጠፋቸው ስለ ፈለገ፣ ልጆቹ የአባታቸውን ተግሣጽ አልሰሙም። (1ኛ ሳሙኤል 2፥25) የካህኑ ኤሊ ልጆች በኃጢአታቸው ምክንያት አባታቸው በገሰጻቸው ጊዜ አልሰሙትም። ታዲያ ከዚህ ክፍል ለሕይወታችን የሚሆኑ ሦስት ትምህርቶችን መውሰድ…

0 Comments
Read more about the article የትዕግሥት ክፍያ | ግንቦት 29
365 ቀናት | ጥሞናዎች
የትዕግሥት ክፍያ | ግንቦት 29

እናንተ እኔን ለመጕዳት ዐስባችሁ አድርጋችሁት ነበር፤ እግዚአብሔር ግን ዛሬ እንደሚታየው ሁሉ የብዙዎችን ሕይወት ለማዳን ለበጎ ነገር አዋለው። (ዘፍጥረት 50፥20) በዘፍጥረት 37-50 ላይ የሚገኘው የዮሴፍ ታሪክ፣ በእግዚአብሔር ሉአላዊነትና ወደፊት በሚገለጠው ጸጋው…

0 Comments
Read more about the article እውነተኛ ወይስ አስመሳይ እምነት | ግንቦት 28
365 ቀናት | ጥሞናዎች
እውነተኛ ወይስ አስመሳይ እምነት | ግንቦት 28

ክርስቶስ የብዙ ሰዎችን ኀጢአት ለመሸከም፣ እንዲሁ አንድ ጊዜ መሥዋዕት ሆኗል፤ ሁለተኛ ጊዜም ይገለጣል፤ ይህም ለሚጠባበቁት ድነትን ለማምጣት እንጂ ኀጢአትን ለመሸከም አይደለም። (ዕብራውያን 9፥28) ክርስቶስ ኅጢአታቸውን ከተሸከመላቸው፣ 'ብዙ ሰዎች' ከተባሉት መካከል…

0 Comments
Read more about the article በትዕግስት ለመጠበቅ የሚያስፈልገን ብርታት | ግንቦት 27
365 ቀናት | ጥሞናዎች
በትዕግስት ለመጠበቅ የሚያስፈልገን ብርታት | ግንቦት 27

ታላቅ ጽናትና ትዕግሥት ይኖራችሁ ዘንድ፣ እንደ ክቡር ጕልበቱ መጠን በኀይል ሁሉ እየበረታችሁ፣ ደስ እየተሰኛችሁ፣ በቅዱሳን ርስት በብርሃን ተካፋዮች ለመሆን ያበቃንን አብን እንድታመሰግኑ ነው። (ቈላስይስ 1፥11) "እየበረታችሁ" የሚለው ቃል ትክክለኛ ቃል…

0 Comments