Read more about the article እግዚአብሔር 100% ለእኛ ሲወግን | የካቲት 27
365 ቀናት | ጥሞናዎች
እግዚአብሔር 100% ለእኛ ሲወግን | የካቲት 27

. . . እኛ ሁላችን በአንድ ወቅት የሥጋችንን ምኞት እያረካን፣ መንገዱንም እየተከተልን በመካከላቸው እንኖር ነበር፤ እንደ ሌሎቹም የቍጣ ልጆች ነበርን። (ኤፌሶን 2፥3) ለእኛ ይገባ የነበረው የእግዚአብሔር ቁጣና ኩነኔ ሁሉ በኢየሱስ…

0 Comments
Read more about the article በታላቅ ፍቅር ተወድዳችኋል | የካቲት 26
365 ቀናት | ጥሞናዎች
በታላቅ ፍቅር ተወድዳችኋል | የካቲት 26

እኛ ሁላችን በአንድ ወቅት የሥጋችንን ምኞት እያረካን፣ መንገዱንም እየተከተልን በመካከላቸው እንኖር ነበር፤ እንደ ሌሎቹም የቍጣ ልጆች ነበርን። ነገር ግን በምሕረቱ ባለጠጋ የሆነ እግዚአብሔር ለእኛ ካለው ከታላቅ ፍቅሩ የተነሣ፣ በበደላችን ሙታን ሆነን ሳለ፣…

0 Comments
Read more about the article እግዚአብሔር ልብን ይከፍታል | የካቲት 25
365 ቀናት | ጥሞናዎች
እግዚአብሔር ልብን ይከፍታል | የካቲት 25

ከሚያዳምጡትም ሴቶች መካከል ልድያ የምትባል አንዲት ሴት ነበረች፤ እርሷም እግዚአብሔርን የምታመልክና ከትያጥሮን ከተማ የመጣች የቀይ ሐር ነጋዴ ነበረች። ጌታም፣ ጳውሎስ የሚናገረውን በማስተዋል ትሰማ ዘንድ፣ ልቧን ከፈተላት። (ሐዋሪያት ሥራ 16፥14) ጳውሎስ…

0 Comments
Read more about the article ያልተለመደ የመከራ ሰዓት | የካቲት 24
365 ቀናት | ጥሞናዎች
ያልተለመደ የመከራ ሰዓት | የካቲት 24

ስለ ክርስቶስ ስም ብትሰደቡ፣ የክብር መንፈስ የሆነው የእግዚአብሔር መንፈስ በእናንተ ላይ ስለሚያርፍ ብፁዓን ናችሁ። (1ኛ ጴጥሮስ 4፥14) በዚህ ዘመን በዓለም ላይ የሚኖሩ ብዙ ክርስቲያኖች ክርስቶስን በማመን ምክንያት ሊመጣ የሚችልን ሕይወትን…

0 Comments
Read more about the article በሙላቱ መደሰት | የካቲት 23
365 ቀናት | ጥሞናዎች
በሙላቱ መደሰት | የካቲት 23

ከእርሱ ሙላት ሁላችንም በጸጋ ላይ ጸጋ ተቀብለናል። (ዮሐንስ 1፥16) ያለፈው እሁድ ልክ የአምልኮ ፕሮግራም ከመጀመሩ በፊት፣ የተወሰኑ የቤተ ክርስቲያናችን ምዕመናን፣ ስለ ሕዝባችን እንዲሁም በከተማችን ስለሚገኙ አብያተ ክርስቲያናት፣ ደግሞም በአጠቃላይ ስለ…

0 Comments
Read more about the article አገልጋያችን ኢየሱስ | የካቲት 22
365 ቀናት | ጥሞናዎች
አገልጋያችን ኢየሱስ | የካቲት 22

“የሰው ልጅ ሊያገለግልና ሕይወቱን ለብዙዎች ቤዛ አድርጎ ሊሰጥ መጣ እንጂ ሊገለገል አልመጣምና።” (ማርቆስ 10፥45) ኢየሱስ፣ ሕዝቡን ማገልገሉ በዚህ ምድር ሲኖር ብቻ ሆኖ አያበቃም። ዳግም ሲመጣም አገልጋያችን ይሆናል። “ጌታቸው በሚመጣበት ጊዜ…

0 Comments
Read more about the article በትንሣኤው መደነቅ | የካቲት 21
365 ቀናት | ጥሞናዎች
በትንሣኤው መደነቅ | የካቲት 21

ወዳጆች ሆይ፤ ይህ አሁን የምጽፍላችሁ ሁለተኛው መልእክት ነው። ሁለቱንም መልእክቶች የጻፍሁላችሁ ቅን ልቦናችሁን እንድታነቃቁ ለማሳሰብ ነው። (2ኛ ጴጥሮስ 3፥1) ፋሲካ እየተቃረበ ሲመጣ፣ የኢየሱስ ትንሳኤ ለእኛ ምን ማለት እንደሆነ በማሰብ ምስጋና…

0 Comments
Read more about the article የማትሞቱ ስትሆኑ | የካቲት 19
365 ቀናት | ጥሞናዎች
የማትሞቱ ስትሆኑ | የካቲት 19

በነጋም ጊዜ አይሁድ ተሰባስበው በማሤር ጳውሎስን እስኪገድሉት ድረስ እህል ውሃ ላለመቅመስ ተማማሉ። (ሐዋሪያት 23፥12) ጳውሎስን እስከሚገድሉት ድረስ አንበላም ብለው ቃል ስለገቡት ረሃብተኞች ምን ማለት እንችላለን? በሐዋሪያት ሥራ 23፥12 ላይ ስለ…

0 Comments