Read more about the article ለመመለስ የተጠሩ | ጥር 29
365 ቀናት | ጥሞናዎች
ለመመለስ የተጠሩ | ጥር 29

እግዚአብሔር ሆይ፤ ወደ አንተ መልሰን፤ እኛም እንመለሳለን። (ሰቆቃወ 5፥21) እግዚአብሔር ራሱ፣ ሕዝቡን ከኃጢአትና ካለማመን ካልመለሰ፣ የመመለስ ምንም ተስፋ የላቸውም። የሰቆቃወ ኤርምያስ መጽሐፍ በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ እጅግ ጨለማ የሆነው መጽሐፍ ነው። ራሱ…

0 Comments
Read more about the article እንዴት ንስሓ እንግባ | ጥር 28
365 ቀናት | ጥሞናዎች
እንዴት ንስሓ እንግባ | ጥር 28

ኀጢአታችንን ብንናዘዝ ኃጢአታችንን ይቅር ሊለን፣ ከዐመፃ ሁሉ ሊያነጻን እርሱ ታማኝና ጻድቅ ነው። (1ኛ ዮሐንስ 1፥9) ግልጽ ያልሆነ፣ እንዲያው በደፈናው ግን የማትረቡ ሰው መሆናችሁን በማሰብ የሚመጣ መጥፎ ስሜት እና በርግጥ በኀጢአታችሁ…

0 Comments
Read more about the article የሚያስፈልጋችሁን ያውቃል | ጥር 27
365 ቀናት | ጥሞናዎች
የሚያስፈልጋችሁን ያውቃል | ጥር 27

ስለዚህ፣ ‘ምን እንበላለን? ምን እንጠጣለን? ምንስ እንለብሳለን?’ ብላችሁ አትጨነቁ፤ አሕዛብ እነዚህን ነገሮች ሁሉ ለማግኘት ይጨነቃሉና፤ የሰማዩ አባታችሁም እነዚህ ሁሉ ለእናንተ እንደሚያስፈልጓችሁ ያውቃል። (ማቴዎስ 6፥31-32) ኢየሱስ ተከታዮቹ ከጭንቀት ነጻ እንዲሆኑ ይፈልጋል። በማቴዎስ…

0 Comments
Read more about the article የዘገዩ ነፃ መውጣቶች | ጥር 25
365 ቀናት | ጥሞናዎች
የዘገዩ ነፃ መውጣቶች | ጥር 25

ድንገትም የወህኒ ቤቱን መሠረት የሚያናውጥ ታላቅ የመሬት መንቀጥቀጥ ሆነ፤ ወዲያውም የወህኒ ቤቱ በሮች ተከፈቱ፤ የሁሉም እሥራት ተፈታ። (ሐዋርያት ሥራ 16፥26) በዚህ ዘመን እግዚአብሔር ሕዝቡን ከትንሽ ጉዳት ያድናል። ከሁሉም ጉዳት አይደለም።…

0 Comments
Read more about the article ሌሎችን በማገልገል መገልገል | ጥር 24
365 ቀናት | ጥሞናዎች
ሌሎችን በማገልገል መገልገል | ጥር 24

ኢየሱስም ሐሳባቸውን ዐውቆ፣ እንዲህ አላቸው፤ “እንጀራ ስለሌለን ነው በማለት ምን ያነጋግራችኋል? አሁንም አታስተውሉምን? ልብስ አትሉምን? ወይስ ልባችሁ ደንድኖአል?” (ማርቆስ 8፥17) ኢየሱስ አምስት ሺህ እና አራት ሺህ ሰዎችን በጥቂት እንጀራ እና ዓሣ…

0 Comments
Read more about the article በቀጥታ ለእግዚአብሔር አድርጉ | ጥር 23
365 ቀናት | ጥሞናዎች
በቀጥታ ለእግዚአብሔር አድርጉ | ጥር 23

“በዚያ ቀን በስሜ ትለምናላችሁ፤ ይህም በእናንተ ፈንታ አብን እለምናለሁ ማለቴ አይደለም፤ ስለ ወደዳችሁኝና ከእግዚአብሔርም እንደ መጣሁ ስላመናችሁ አብ ራሱ ይወዳችኋል።” (ዮሐንስ 16፥26-27) የእግዚአብሔርን ልጅ ከሆነው በላይ አስታራቂ አታድርጉት። ኢየሱስ “በእናንተ…

0 Comments
Read more about the article የደስታ መልሕቅ | ጥር 21
365 ቀናት | ጥሞናዎች
የደስታ መልሕቅ | ጥር 21

“ሰዎች በእኔ ምክንያት ቢሰድቧችሁ፣ ቢያሳድዷችሁና ክፉውን ሁሉ በሐሰት ቢያስወሩባችሁ፤ ብፁዓን ናችሁ” (ማቴዎስ 5፥11) “ይሁን እንጂ መናፍስት ስለ ተገዙላችሁ በዚያ ደስ አይበላችሁ፤ ስማችሁ ግን በሰማይ ስለ ተጻፈ ደስ ይበላችሁ” (ሉቃስ 10፥20)።…

0 Comments
Read more about the article ለማስታወስ ትግል | ጥር 20
365 ቀናት | ጥሞናዎች
ለማስታወስ ትግል | ጥር 20

“ሆኖም ይህን አስባለሁ እንግዲያስ ተስፋ አለኝ፤ ያልጠፋነው ከእግዚአብሔር ታላቅ ፍቅር የተነሣ ነው፤ ርኅራኄው አያልቅምና።” (ሰቆቃወ 3፥21-22) ከተስፋ ዋና ጠላቶች መሀል አንዱ የእግዚአብሔርን ኪዳኖች መርሳት ነው። ማስታወስ ደግሞ ታላቅ አገልግሎት ነው። ጴጥሮስና ጳውሎስ ለዚሁ…

0 Comments