ፅንስን ማስወረድ ስሕተት የሚሆንባቸው 10 ምክንያቶች

የዚህ ጽሑፍ ዓላማ ስላልተወለደ ፅንስ ሰብዓዊነት መሟገት አይደለም። ዓላማው እውነትም እነዚህ ያልተወለዱ ፅንሶች ሰው ከሆኑ ውርጃቸውን መቃወም ነው። አንዳንድ የፅንስ ማስወረድ መብት ተሟጋቾች፣ ያልተወለዱ ፅንሶች ሰው እንደሆኑ ያምናሉ። ነገር ግን…

0 Comments
በአሰቃቂ መከራ ውስጥ ስንሆን እንዴት እንረፍ?

በአስከፊ ስደት ውስጥ ሳለን በእግዚአብሔር ሉዓላዊ ጥበብ እና መልካምነት ብናምን ስሜታችን ምን የሚሆን ይመስላችኋል? ይህን ጥያቄ ያነሣሁት ለሁለት ምክንያቶች ነው። የመጀመሪያው ምክንያት በመጽሐፍ ቅዱስ ስለስሜታችን የተገለጠው የእግዚአብሔር ዓላማ ሲሆን ሁለተኛው…

0 Comments
ለምንድን ነው ሁሉም ክርስቲያን ቤተ ክርስቲያንን መቀላቀል ያለበት?

መልስ መጽሐፍ ቅዱስ ስለሚያዝ ሁሉም ክርስቲያን ቤተ ክርስቲያንን መቀላቀል አለበት። ምንም እንኳ መጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ “ሁሉም ክርስቲያን ቤተ ክርስቲያንን መቀላቀል አለበት” የሚል ቀጥተኛ ትዕዛዝ ባይገኝም፣ መጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የሚገኙ ሁለት…

0 Comments
ጸሎታችሁ እንደ ዲያብሎስ ነውን?

የክርስትናን አንድ ተግባር ግልጽ ልናደርግበት ከምንችላቸው መንገዶች ውስጥ አንደኛው ከዚህ ተግባር ውስጥ ምን ያህሉን ዲያቢሎስ ሊያደርገው እንደሚችል በማጤን ነው። ለምሳሌ ለመዳን የሚሆን እምነት ምን ማለት እንደሆነ ያዕቆብ ሲያብራራ “አንድ እግዚአብሔር…

0 Comments
መጋቢዎች በቤተ ክርስቲያን ዲሲፕሊን የሚፈጽሟቸው 22 ስሕተቶች

የቤተ ክርስቲያን መጋቢዎች (ፓስተሮች) አንዳንድ ጊዜ የቤተ ክርስቲያን ዲሲፕሊንን ሲተገብሩ የሚከተሉትን ስሕተቶች ይሠራሉ፦ የቤተ ክርስቲያን ዲሲፕሊን ምን እንደሆነ እና ለምን ተግባራዊ መደረግ እንዳለበት ለጉባኤያቸው አያስተምሩም። ትርጉም ያለው የቤተክርስቲያን አባልነትን ተግባራዊ…

0 Comments
ነገ ጠዋት አማኝ ሆነህ ትቀጥል ይሆን?

ክርስቲያን ሆይ! ነገ ማለዳ ስትነቃ አማኝ ሆነህ ለመቀጠልህ ምን ዋስትና አለህ? እንዲሁም ኢየሱስን እስክትገናኘው ድረስ ባሉ ሁሉ ማለዳዎችስ? መጽሐፍ ቅዱሳዊው መልስ ይህ ነው፦ እግዚአብሔር ያደርገዋል! ይህ ነገር ይዋጥላችኃል? ሙሉ በሙሉ…

0 Comments
ከእግዚአብሔር ጋር እንዴት የጠበቀ ግንኙነት ሊኖረን ይችላል?

እግዚአብሔር በሰጠው ተስፋ አማካኝነት ከእርሱ ጋር የጠበቀ ግንኙነት እንዲኖረን፣ ዕድሉን ለእኛ አቅርቧል። የእግዚአብሔር ጥሪ ከእርሱ ጋር የጠበቀ ግንኙነት እንዲኖረን ነው። ይህ ጥሪ ከምንም ነገር በላይ በእርሱ ላይ ያለንን እምነት የሚፈትን…

0 Comments
ረጃጅም የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎችን ለመሸምደድ ዐሥር ምክንያቶች

የመጽሐፍ ቅዱስ ረጃጅም ክፍሎችን ብቻ ሳይሆን፣ ሙሉ አንድ መጽሐፍ ሳይቀር በቃላችሁ መያዝ ትችላላችሁ። ከባድ የጭንቅላት ጉዳት አሊያም ስትሮክ ወይም ሌላ ዓይነት ጉዳት ካለባቸው ጥቂት የማሕበረሰቡ ክፍል ካልተመደባችሁ በቀር ይህን ማድረግ…

0 Comments