እውነተኛ ደስታ ከወሲብ ኀጢአት ነፃ አወጣው
አውግስጢኖስ (354-430) አውግስጢኖስ በምዕራቡ ዓለም ላይ ያሳደረው ተጽዕኖ እጅግ ከፍተኛ ነው። ቤንጃሚን ዋርፊልድ እንደሚናገረው፣ አውግስጢኖስ በጽሑፉ ውስጥ ወደ ቤተ ክርስቲያንም ሆነ ወደ ዓለም እንደ አብዮተኛ ኅይል ነበር የገባው። በቤተ ክርስቲያን…
አውግስጢኖስ (354-430) አውግስጢኖስ በምዕራቡ ዓለም ላይ ያሳደረው ተጽዕኖ እጅግ ከፍተኛ ነው። ቤንጃሚን ዋርፊልድ እንደሚናገረው፣ አውግስጢኖስ በጽሑፉ ውስጥ ወደ ቤተ ክርስቲያንም ሆነ ወደ ዓለም እንደ አብዮተኛ ኅይል ነበር የገባው። በቤተ ክርስቲያን…
ዕድሜያቸው ሀያ ቤቶች ውስጥ የነበሩና በአዳዲስ እና በሚያማልሉ የአይፖድ ቀጥሎም የአይፎንና አይፓድ ውጤቶች ዓለምን ያስደመሙ የሲልከን ቫሊ አብዛኞቹ ወጣቶች፣ በወቅቱ ልጆች አልነበሯቸውም። አንዳንዶቹ ዕድሜያቸው በዐሥራዎቹ ቤት ውስጥ ያሉ ልጆች ነበሯቸው።…
መልስ መሠረታዊ ሐሳብ፦ የቤተ ክርስቲያን ሽማግሌ ሀ) 1ኛ ጢሞቲዎስ 3÷1-7 እና ቲቶ 1÷6-9 ላይ ያሉትን መስፈርቶች የሚያሟላ፣ ለ) በጉባኤው ሽማግሌ መሆኑ የሚታወቅ፣ ሐ) እና ጉባኤውን፣ ቃሉን በማስተማር (1ኛ ጢሞቲዎስ 3÷2)፣…
መልስ “እውነተኛ የቤተ ክርስትያን አባልነት” አራት ነገሮችን ማለት ነው፦ የቤተ ክርስያን አባላት ክርስቲያኖች መሆን አለባቸው። በሐዋርያት ሥራ መጽሐፍ፣ በወንጌሉ ያመኑ ወደ ቤተ ክርስትያን ይጨመሩ ነበር (2÷41፣ 47)። ጳውሎስ ለአብያተ-ክርስቲያናት የጻፋቸው…
መልስ የቤተ ክርስቲያን የዲሲፕሊን ሥርዓት የአንድን ሰው ኃጢአት ፊት ለፊት የመቃወም እና ወደ ንሰሓም የመምራት ተግባር ነው። ይህም ሰው የማይመለስ ከሆነ፣ ከባድ በሆነ ንሰሓ-አልባ ኃጢአት ምክንያት፣ አንድን ክርስቲያን ነኝ የሚልን…
መጋቢ ለመሆን በእግዚአብሔር ከተጠራህ፣ ለሕዝብህ መጸለይ እንደምትፈልግ እርግጠኛ ነኝ። በሚያሳዝን ሁኔታ ግን ምኞት በጭራሽ በቂ አይደለም። ጌታችን የራሱን ሰዎች ደቀ መዛሙርቱን፣ “በዚህ ተቀመጡ ከእኔም ጋር ትጉ” ብሎ በጠየቀ ጊዜ ከሚወዱት…
እጮኛሞች ተጋብተዋል የምንለው መቼ ነው? “አዎን ቃል እገባለሁ” ሲሉ ነው? የሚያጋባቸው አገልጋይ፣ ባልና ሚስት ብሎ ሲጠራቸው ነው? የጋብቻ ሥነ ሥርዓቱ ሲጠናቀቅ ነው? እነዚህ እያንዳንዱ ነገሮች፣ ለጋብቻ ምሥረታ አስፈላጊ ሚና ቢኖራቸውም…
"ቤተ ክርስቲያናችሁ ለመካከለኛና ለሁለተኛ ደረጃ ተማሪዎች ምን እየሠራች ነው?" አንድ መጋቢ ጓደኛዬ ይህን ጥያቄ በቅርቡ ጠየቀ። ወጣቶችን በተመለከተ ልዩ ዕውቀት የለኝም። እናንተ ሳምንታዊ ዝግጅት ታዘጋጃላችሁ? ለማን? ምን ታደርጋላችሁ? ልዩ ፕሮጀክቶች…