“እውነተኛ የቤተክርስትያን አባልነት” ምንድን ነው?

መልስ “እውነተኛ የቤተ ክርስትያን አባልነት” አራት ነገሮችን ማለት ነው፦ የቤተ ክርስያን አባላት ክርስቲያኖች መሆን አለባቸው። በሐዋርያት ሥራ መጽሐፍ፣ በወንጌሉ ያመኑ ወደ ቤተ ክርስትያን ይጨመሩ ነበር (2÷41፣ 47)። ጳውሎስ ለአብያተ-ክርስቲያናት የጻፋቸው…

0 Comments