መጽሐፍ ቅዱሳዊ ሥነ-መለኮት እና የኅብረት አምልኮ

እንደ ቤተ ክርስቲያን ለአምልኮ ስንሰበሰብ በርግጥ ምን እያደረግን ነው? በሳምንታዊ የኅብረት አምልኳችንስ ምንድን ነው ማድረግ አለብን? በተለምዶ፣ ወንጌላውያን ክርስቲያኖች ለእነዚህ ጥያቄዎች መመሪያ ለማግኘት ወደ ቅዱሳት መጻሕፍት ዘወር ይላሉ፤ ነገር ግን…

0 Comments
ስለ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ሥነ መለኮት ያለኝን ግንዛቤ እንዴት ማሳደግ እችላለሁ?

መልስ ርዕሶችን በመያዝ መጽሐፍ ቅዱስን አጥኑ፦ ሁሉንም የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች በስፋት እና በጥልቀት ማጥናት ቢገባም፣ ርዕሶችን በመያዝ መጽሐፍ ቅዱስን ማጥናት ግን እጅግ ጠቃሚ ነው። ርዕሶቹ እንደዚህ ሊሆኑ ይችላሉ፦ ፍጥረት እና…

0 Comments
የቤተ ክርስቲያን ዲሲፕሊን ምንድን ነው?

ተጫዋቾቹን ሰለ ጨዋታ እያስተማረ፣ ነገር ግን በተግባር ስለማያሰለጥን አሰልጣኝ ምን ታስባላችሁ? የሒሳብ ትምህርትን የሚያስተምር፣ ነገር ግን ተማሪዎቹ ሲሳሳቱ ስለማያርም መምህርስ? ወይንም ስለ ጤንነት ብዙ እያወራ የራሱን ካንሰር ችላ የሚልስ ሐኪም?…

0 Comments
ደስታችሁን ከእናንተ ማንም ሊወስድባችሁ አይችልም

የመሞቻው ጊዜ እየተቃረበ ሲመጣ፣ ይጠብቃቸው ከነበረው ቀውስ የተነሣ ኢየሱስ ትኩረቱን በይበልጥ የደቀ መዛሙርቱን ደስታ ማረጋጋት ላይ አድርጎት ነበር። በዮሐንስ 16፥4-24 ላይ የደስታቸው ጠንቆች የሆኑን ሁለት ነገሮች በማንሳት ይናገራል። አንደኛው፣ ትቶአቸው…

0 Comments
የጾም ምስጢራዊ ጥቅሞች

አብዛኛውን ጊዜ ጾምን በአሉታዊ መልኩ የማሰብ ዝንባሌ አለን። ይህም ከምን የመነጨ እንደሆነ ለመረዳት አያዳግትም። ጾም መታቀብ ነው። ያለ ምግብ እና ያለ መጠጥ አልያም ሌሎች እግዚአብሔር ከሰጠን መልካም ነገሮች ተቆጥቦ መቆየት…

0 Comments
የመለወጥ ውበት

ለብዙ ሰዎች የክርስቲያን የመለወጥ[1] አስተምህሮ ውብ ወይም ማራኪ አይደለም። አስገዳጅ ወይም ስሜት የሚረብሽ ነው ይላሉ፤ "ማንም ሰው እምነቱን በግድ አያሰርጽብኝም!” ወይም “እምነቴና አካሄዴ ስሕተት እንደሆነ የምትነግረኝ አንተ ማን ነህ!?” ይላሉ።

0 Comments
ደስታ አማራጭ አይደለም

ደስታ ለክርስቲያናዊ ሕይወት መሠረታዊ ነው። የእግዚአብሔር ሕዝቦች ሐሴትን እንዲያደርጉ እንደታዘዙ እንዲሁም መለያቸው ደስታ እንደሆነ መጽሐፍ ቅዱስ በግልጽ ይናገራል። ደስታችንን በተመለከተ ሰማዩ አባታችን ግድየለሽ አይደለም። ለክርስትና ሕይወታችን ደስታ ልክ እንደ አዋዜ…

0 Comments
አሁንም አልረፈደም! ከፖርኖግራፊ ሱስ ጋር ለምናደርገው ውጊያ የሚሆኑ ተስፋዎች

አሁን ላይ በዩንቨርስቲ አገልግሎት ውስጥ እንዲህ ያለ ነገር ሲገጥም የሚያስደንቅ አይደለም። በክርስቲያን ዩንቨርስቲዎች ውስጥ ለመጋቢዎች ከሚቀርቡ ጥያቄዎች ውስጥ ዋነኛው የመዳናቸውን እርግጠኝነት ማጣት ነው። መጀመሪያ ላይ ጥቂት ግራ መጋባት ይኖርና ከዚያም ተጨማሪ ውይይት ሲደረግ ችግሩን እያመጣ ያለው ፖርኖግራፊ እና ግለ ወሲብ እንደሆነ ፍንትው ብሎ ይታያል።

0 Comments