የቤተ ክርስቲያን ተግሣጽ(ዲሲፕሊን) ምንድን ነው?

ተጫዋቾቹን ሰለ ጨዋታ እያስተማረ፣ ነገር ግን በተግባር ስለማያሠለጥን አሠልጣኝ ምን ታስባላችሁ? የሒሳብ ትምህርትን የሚያስተምር፣ ነገር ግን ተማሪዎቹ ሲሳሳቱ ስለማያርም መምህርስ? ወይንም ስለ ጤንነት ብዙ እያወራ የራሱን ካንሰር ችላ የሚልስ ሐኪም?…

Continue Readingየቤተ ክርስቲያን ተግሣጽ(ዲሲፕሊን) ምንድን ነው?
ደስታችሁን ከእናንተ ማንም ሊወስድባችሁ አይችልም

የመሞቻው ጊዜ እየተቃረበ ሲመጣ፣ ይጠብቃቸው ከነበረው ቀውስ የተነሣ ኢየሱስ ትኩረቱን በይበልጥ የደቀ መዛሙርቱን ደስታ ማረጋጋት ላይ አድርጎት ነበር። በዮሐንስ 16፥4-24 ላይ የደስታቸው ጠንቆች የሆኑን ሁለት ነገሮች በማንሣት ይናገራል። አንደኛው፣ ትቶአቸው…

Continue Readingደስታችሁን ከእናንተ ማንም ሊወስድባችሁ አይችልም
የመለወጥ (conversion) ውበት

ለብዙ ሰዎች የክርስቲያን የመለወጥ[1] አስተምህሮ ውብ ወይም ማራኪ አይደለም። አስገዳጅ ወይም ስሜት የሚረብሽ ነው ይላሉ፤ "ማንም ሰው እምነቱን በግድ አያሰርጽብኝም!” ወይም “እምነቴና አካሄዴ ስሕተት እንደሆነ የምትነግረኝ አንተ ማን ነህ!?” ይላሉ።

Continue Readingየመለወጥ (conversion) ውበት
አሁንም አልረፈደም! ከፖርኖግራፊ ሱስ ጋር ለምናደርገው ውጊያ የሚሆኑ ተስፋዎች

አሁን ላይ በዩንቨርስቲ አገልግሎት ውስጥ እንዲህ ያለ ነገር ሲገጥም የሚያስደንቅ አይደለም። በክርስቲያን ዩንቨርስቲዎች ውስጥ ለመጋቢዎች ከሚቀርቡ ጥያቄዎች ውስጥ ዋነኛው የመዳናቸውን እርግጠኝነት ማጣት ነው። መጀመሪያ ላይ ጥቂት ግራ መጋባት ይኖርና ከዚያም ተጨማሪ ውይይት ሲደረግ ችግሩን እያመጣ ያለው ፖርኖግራፊ እና ግለ ወሲብ እንደሆነ ፍንትው ብሎ ይታያል።

Continue Readingአሁንም አልረፈደም! ከፖርኖግራፊ ሱስ ጋር ለምናደርገው ውጊያ የሚሆኑ ተስፋዎች
ያልተወለዱ ሕፃናትን መግደል ስሕተት የሚሆንባቸው 10 ምክንያቶች

የዚህ ጽሑፍ ዓላማ ስላልተወለደ ፅንስ ሰብዓዊ መብት መሟገት አይደለም። ይልቁንም፣ እውነት እነዚህ ያልተወለዱ ፅንሶች ሰው ከሆኑ፣ ውርጃ ሊደርስባቸው አይገባም ብሎ መሞገት ነው። ፅንስን ማቋረጥ ላይ የሚሠሩ አንዳንድ ሐኪሞች፣ ያልተወለዱ ፅንሶች…

Continue Readingያልተወለዱ ሕፃናትን መግደል ስሕተት የሚሆንባቸው 10 ምክንያቶች
ለምንድን ነው ሁሉም ክርስቲያን ቤተ ክርስቲያንን መቀላቀል ያለበት?

መልስ መጽሐፍ ቅዱስ ስለሚያዝ ሁሉም ክርስቲያን ቤተ ክርስቲያንን መቀላቀል አለበት። ምንም እንኳ መጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ “ሁሉም ክርስቲያን ቤተ ክርስቲያንን መቀላቀል አለበት” የሚል ቀጥተኛ ትእዛዝ ባይገኝም፣ መጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የሚገኙ ሁለት…

Continue Readingለምንድን ነው ሁሉም ክርስቲያን ቤተ ክርስቲያንን መቀላቀል ያለበት?
ጸሎታችሁ እንደ ዲያብሎስ ነውን?

የክርስትናን አንድ ተግባር ትርጉሙን ግልጽ ልናደርግበት ከምንችላቸው መንገዶች ውስጥ አንደኛው ከዚህ ተግባር ውስጥ ምን ያህሉን ዲያቢሎስ ሊያደርገው እንደሚችል በማጤን ነው። ለምሳሌ፣ የሚያድን እምነት መያዝ ምን ማለት እንደ ሆነ ያዕቆብ ሲያብራራ፣…

Continue Readingጸሎታችሁ እንደ ዲያብሎስ ነውን?