“አሸንፈናል”፦ ፍትወትን ለመዋጋት የሚረዱ ስልቶች
እነዚህ ፍትወትን ለመዋጋት የሚረዱ ስድስት የተፈተኑና የተረጋገጡ ስልቶች ናቸው። በአእምሮዬ ውስጥ ወንዶችንም ሴቶችንም ታሳቢ አድርጌያለሁ። ለወንዶች ጕዳዩ ግልጽ ነው። ወሲባዊ ምስሎች ላይ እንድናተኲር ከሚያደርገው የእይታ ፈተና ወረራ ጋራ የሚደረገው የውጊያ…
እነዚህ ፍትወትን ለመዋጋት የሚረዱ ስድስት የተፈተኑና የተረጋገጡ ስልቶች ናቸው። በአእምሮዬ ውስጥ ወንዶችንም ሴቶችንም ታሳቢ አድርጌያለሁ። ለወንዶች ጕዳዩ ግልጽ ነው። ወሲባዊ ምስሎች ላይ እንድናተኲር ከሚያደርገው የእይታ ፈተና ወረራ ጋራ የሚደረገው የውጊያ…
በዩናይትድ ስቴትስ ከተካሄደው የምርጫ ወቅት በተሻለ፣ ስለ “ሁለቱ መንግሥታት” አስተምህሮ የሚያስታውሰን ጊዜ የለም፤ ይህም የአሜሪካ ፕሮቴስታንቶች ከእምነታቸውና ከልምምዳቸው ይልቅ፣ በፖለቲካ ታማኝነታቸው ምክንያት የተከፋፈሉ የሚመስሉበት ወቅት ነው። በ410 ዓ.ም. ሮም በአረማውያን…
የዚህ ወር አራተኛው ቅዳሜ፣ ለኮሌጅ የኳስ ጨዋታ ደጋፊዎች ታሪካዊ ነበር። በአላባማና በቴኔሲ (በደቡብ ከሚገኙ በጣም ባለ ታሪክ የሆኑ ሁለቱ የእግር ኳስ ቡድኖች) መካከል የሚደረግ ግጥሚያ ነበር። የአላባማ ደጋፊዎች የአሠልጣኝ ፖል…
ቤተ ክርስቲያን የሚለው ቃል በመሠረታዊነት የክርስቲያኖች ቃል በመሆኑ፣ ተለይቶ ለክርስትና ብቻ ሊውል ይገባል። ምንም እንኳ ሌሎች ሃይማኖቶች ምኩራብ እና መስጊድ የሚሉ ቃላት ቢኖሯቸውም፣ የአምልኮ ስፍራቸውን፣ “ቤተ ክርስቲያን” ብለው የሚጠሩት ክርስቲያኖች…
ብዙ የወንጌላዊያን አማኞች፣ የእምነት አንቀጾችንና መግለጫዎችን (creeds and confessions) በደመ ነፍስ ይጠራጠራሉ፡፡ እነዚህ የእምነት አንቀጾችና መግለጫዎች፣ አንዳንድ አብያተ ክርስቲያናት የክርስትናን እምነት በዐጭርና በሚገባ መልኩ ለመግለጽ፣ ለዘመናት የተጠቀሙባቸው በአግባብ የተቀመሩ ቃላት…
ወላጆች ከልጆቻቸው በላይ በቀላሉ የቅጣት ጥቅም ይታያቸዋል። ልጅ እያለሁ፣ ወላጆቼ የሚቀጡኝ ስለሚወዱኝ ነው የሚለውን ሐሳብ አልስማማበትም ነበር። በፍጹም በዚያ መልኩ አላየሁትም ነበር። የራሴ ተከላካይ ጠበቃ ሆኜ፣ የቅጣቴን ክብደት፣ የተደረገብኝን የጥድፊያ…
በትዳር ሕይወታችን መጀመሪያ አካባቢ፣ ባለ ቤቴ ዶና፣ ለሁለት ዓመታት በአንድ ትልቅ የሕፃናት ሆስፒታል ውስጥ የልጆች ነርስ ሆና በመሥራት አሳልፋለች። የምትሠራበት ክፍል አንገብጋቢ የህክምና ርዳታ የሚያስፈልጋቸውን ታማሚዎች በተደጋጋሚ የሚያስተናግድ ሲሆን፣ አንዳንዴም…
“የቤተ ክርስቲያን ተግሣጽ” የሚለው ሐረግ በራሱ፣ የአብዛኛውን ክርስቲያን አእምሮን ታላቅ ድንጋጤ ውስጥ በሚከትቱ ምስሎች የሚሞላ ይመስላል። በአሁኑ ጊዜ ስለ ቤተ ክርስቲያን ተግሣጽ ያለን ምስል፣ ምን ማድረግ እንደምንችልና ምን ማድረግ እንደማንችል…