“አሸንፈናል”፦ ፍትወትን ለመዋጋት የሚረዱ ስልቶች
እነዚህ ፍትወትን ለመዋጋት የሚረዱ ስድስት የተፈተኑና የተረጋገጡ ስልቶች ናቸው። በአእምሮዬ ውስጥ ወንዶችንም ሴቶችንም ታሳቢ አድርጌያለሁ። ለወንዶች ጕዳዩ ግልጽ ነው። ወሲባዊ ምስሎች ላይ እንድናተኲር ከሚያደርገው የእይታ ፈተና ወረራ ጋራ የሚደረገው የውጊያ…
እነዚህ ፍትወትን ለመዋጋት የሚረዱ ስድስት የተፈተኑና የተረጋገጡ ስልቶች ናቸው። በአእምሮዬ ውስጥ ወንዶችንም ሴቶችንም ታሳቢ አድርጌያለሁ። ለወንዶች ጕዳዩ ግልጽ ነው። ወሲባዊ ምስሎች ላይ እንድናተኲር ከሚያደርገው የእይታ ፈተና ወረራ ጋራ የሚደረገው የውጊያ…
የዚህ ወር አራተኛው ቅዳሜ፣ ለኮሌጅ የኳስ ጨዋታ ደጋፊዎች ታሪካዊ ነበር። በአላባማና በቴኔሲ (በደቡብ ከሚገኙ በጣም ባለ ታሪክ የሆኑ ሁለቱ የእግር ኳስ ቡድኖች) መካከል የሚደረግ ግጥሚያ ነበር። የአላባማ ደጋፊዎች የአሠልጣኝ ፖል…
ቤተ ክርስቲያን የሚለው ቃል በመሠረታዊነት የክርስቲያኖች ቃል በመሆኑ፣ ተለይቶ ለክርስትና ብቻ ሊውል ይገባል። ምንም እንኳ ሌሎች ሃይማኖቶች ምኩራብ እና መስጊድ የሚሉ ቃላት ቢኖሯቸውም፣ የአምልኮ ስፍራቸውን፣ “ቤተ ክርስቲያን” ብለው የሚጠሩት ክርስቲያኖች…
ብዙ የወንጌላዊያን አማኞች፣ የእምነት አንቀጾችንና መግለጫዎችን (creeds and confessions) በደመ ነፍስ ይጠራጠራሉ፡፡ እነዚህ የእምነት አንቀጾችና መግለጫዎች፣ አንዳንድ አብያተ ክርስቲያናት የክርስትናን እምነት በዐጭርና በሚገባ መልኩ ለመግለጽ፣ ለዘመናት የተጠቀሙባቸው በአግባብ የተቀመሩ ቃላት…
“የቤተ ክርስቲያን ተግሣጽ” የሚለው ሐረግ በራሱ፣ የአብዛኛውን ክርስቲያን አእምሮን ታላቅ ድንጋጤ ውስጥ በሚከትቱ ምስሎች የሚሞላ ይመስላል። በአሁኑ ጊዜ ስለ ቤተ ክርስቲያን ተግሣጽ ያለን ምስል፣ ምን ማድረግ እንደምንችልና ምን ማድረግ እንደማንችል…
የመዝሙር መጽሐፍ፣ በምዕራፍ 150፥6 እንዲህ በማለት ይደመድማል፤ “እስትንፋስ ያለው ሁሉ እግዚአብሔርን ያመስግን። ሃሌ ሉያ።” እግዚአብሔር ፈጥሮናል፤ ደግሞም እንድናመልከውና እንድናመሰግነው እስትንፋስን ሰጥቶናል። የተወደዱት የባለቤቴ አያት ማረፋቸውንና ወደ ጌታ የመሄዳቸውን ዜና የሰማሁት፣…
በወጣትነት ጊዜ ፈጣሪን ለማሰብ አራት ምክንያቶች ጠላታችን፣ “ወጣትነት ለመደሰት፣ ጉልምስና ለንግድ፣ እርጅና ለሃይማኖት” የሚል ብሂል አለው። መጽሐፍ ቅዱስ ደግሞ፣ “ወጣትነትም፣ ጉልምስናም፣ እርጅናም ለፈጣሪ ነው!” ይላል። ይሁን እንጂ፣ ወጣትነት ፈጣሪን ወደ…
በሕይወቴ በጣም አስደሳች ከሆኑት ጊዜያት መኻል አንዱ፣ ወደ ክርስቶስ የመጣሁበት ጊዜ ነበር። ለወንጌል ስብከት በቅናት ተሞልቼ ነበር። ይሁን እንጂ፣ ለጓደኞቼ መለወጤን ስነግራቸው፣ ዕብድ እንደ ሆንኩ ዐሰቡ፤ ይህ አስደንግጦኝም አናድዶኝም ነበር።…