መጋቢዎች ለሕዝባቸው እንዲጸልዩ የቀረበ ጥሪ

መጋቢ ለመሆን በእግዚአብሔር ከተጠራህ፣ ለሕዝብህ መጸለይ እንደምትፈልግ ርግጠኛ ነኝ። በሚያሳዝን ሁኔታ ግን ፍላጎት ብቻ በጭራሽ በቂ አይደለም። ጌታችን የራሱን ሰዎች ደቀ መዛሙርቱን፣ “በዚህ ተቀመጡ ከእኔም ጋር ትጉ” ብሎ በጠየቀ ጊዜ…

Continue Readingመጋቢዎች ለሕዝባቸው እንዲጸልዩ የቀረበ ጥሪ
የጌታ ራት እንዴት አጥቢያ ቤተ ክርስቲያንን ይመሠርታል?

እጮኛሞች ተጋብተዋል የምንለው መቼ ነው? “አዎን ቃል እገባለሁ” ሲሉ ነው? ወይስ የሚያጋባቸው አገልጋይ፣ ባልና ሚስት ብሎ ሲጠራቸው ነው? ወይስ የጋብቻ ሥነ ሥርዐቱ ሲጠናቀቅ ነው? እነዚህ እያንዳንዳቸው ነገሮች፣ ለጋብቻ ምሥረታ አስፈላጊ…

Continue Readingየጌታ ራት እንዴት አጥቢያ ቤተ ክርስቲያንን ይመሠርታል?
የወጣቶች አገልግሎት ስድስት መርሖች

አንድ መጋቢ ጓደኛዬ “ቤተ ክርስቲያናችሁ ለመጀመሪያና ለሁለተኛ ደረጃ ተማሪዎች ምን እየሠራች ነው?” በማለት  ጠየቀ። ወጣቶችን በተመለከተ ልዩ ዕውቀት የለኝም፤ የተወሰነ የፕሮግራም ተለዋዋጭነት ሊኖር እንደሚችል አስባለሁ።  ሳምንታዊ ዝግጅት ታዘጋጃላችሁ? ለማን? ምን…

Continue Readingየወጣቶች አገልግሎት ስድስት መርሖች
መጽሐፍ ቅዱሳዊ ሥነ መለኮት እና የኅብረት አምልኮ

እንደ ቤተ ክርስቲያን ለአምልኮ ስንሰበሰብ በርግጥ ምን እያደረግን ነው? በሳምንታዊ የኅብረት አምልኳችንስ ምን ማድረግ እንዳለብን እንዴት እናውቃለን? በተለምዶ፣ ወንጌላውያን ክርስቲያኖች ለእነዚህ ጥያቄዎች መመሪያ ለማግኘት ወደ ቅዱሳት መጻሕፍት ዘወር ይላሉ፤ ነገር…

Continue Readingመጽሐፍ ቅዱሳዊ ሥነ መለኮት እና የኅብረት አምልኮ
የቤተ ክርስቲያን ተግሣጽ(ዲሲፕሊን) ምንድን ነው?

ተጫዋቾቹን ሰለ ጨዋታ እያስተማረ፣ ነገር ግን በተግባር ስለማያሠለጥን አሠልጣኝ ምን ታስባላችሁ? የሒሳብ ትምህርትን የሚያስተምር፣ ነገር ግን ተማሪዎቹ ሲሳሳቱ ስለማያርም መምህርስ? ወይንም ስለ ጤንነት ብዙ እያወራ የራሱን ካንሰር ችላ የሚልስ ሐኪም?…

Continue Readingየቤተ ክርስቲያን ተግሣጽ(ዲሲፕሊን) ምንድን ነው?
ለምንድን ነው ሁሉም ክርስቲያን ቤተ ክርስቲያንን መቀላቀል ያለበት?

መልስ መጽሐፍ ቅዱስ ስለሚያዝ ሁሉም ክርስቲያን ቤተ ክርስቲያንን መቀላቀል አለበት። ምንም እንኳ መጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ “ሁሉም ክርስቲያን ቤተ ክርስቲያንን መቀላቀል አለበት” የሚል ቀጥተኛ ትእዛዝ ባይገኝም፣ መጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የሚገኙ ሁለት…

Continue Readingለምንድን ነው ሁሉም ክርስቲያን ቤተ ክርስቲያንን መቀላቀል ያለበት?
መጋቢዎች በቤተ ክርስቲያን ዲሲፕሊን የሚፈጽሟቸው 22 ስሕተቶች

የቤተ ክርስቲያን መጋቢዎች አንዳንድ ጊዜ የቤተ ክርስቲያን ዲሲፕሊንን ሲተገብሩ የሚከተሉትን ስሕተቶች ይሠራሉ፦ የቤተ ክርስቲያን ዲሲፕሊን ምን እንደ ሆነ እና ለምን ተግባራዊ መደረግ እንዳለበት ለጉባኤያቸው አያስተምሩም። ትርጉም ያለው የቤተ ክርስቲያን አባልነትን…

Continue Readingመጋቢዎች በቤተ ክርስቲያን ዲሲፕሊን የሚፈጽሟቸው 22 ስሕተቶች
የቤተ ክርስቲያን አባልነት መጽሐፍ ቅዱሳዊ ነው?

"የክርስቶስ እጮኛ አመንዝራ ልትሆን አትችልም፤ ያልተበላሸች እና ንጽሕት ናት። አንድ ቤት ታውቃለች፤ በንጽሕና ቅድስናዋን ትጠብቃለች። ለእግዚአብሔር ትጠብቀናለች። የወለደቻቸውን ለመንግሥቱ ትሾማለች። ማንኛውም ከቤተ ክርስቲያን ተለይቶ ከሴተኛ አዳሪ ጋር የሚተባበር፣ ከቤተ ክርስቲያን…

Continue Readingየቤተ ክርስቲያን አባልነት መጽሐፍ ቅዱሳዊ ነው?