የቤተ ክርስቲያን አምልኮ

የመዝሙር መጽሐፍ፣ በምዕራፍ 150፥6 እንዲህ በማለት ይደመድማል፤ “እስትንፋስ ያለው ሁሉ እግዚአብሔርን ያመስግን። ሃሌ ሉያ።” እግዚአብሔር ፈጥሮናል፤ ደግሞም እንድናመልከውና እንድናመሰግነው እስትንፋስን ሰጥቶናል። የተወደዱት የባለቤቴ አያት ማረፋቸውንና ወደ ጌታ የመሄዳቸውን ዜና የሰማሁት፣…

Continue Readingየቤተ ክርስቲያን አምልኮ
በወጣትነታችን ፈጣሪን ማሰብ ያለብን ለምንድን ነው?

በወጣትነት ጊዜ ፈጣሪን ለማሰብ አራት ምክንያቶች ጠላታችን፣ “ወጣትነት ለመደሰት፣ ጉልምስና ለንግድ፣ እርጅና ለሃይማኖት” የሚል ብሂል አለው። መጽሐፍ ቅዱስ ደግሞ፣ “ወጣትነትም፣ ጉልምስናም፣ እርጅናም ለፈጣሪ ነው!” ይላል። ይሁን እንጂ፣ ወጣትነት ፈጣሪን ወደ…

Continue Readingበወጣትነታችን ፈጣሪን ማሰብ ያለብን ለምንድን ነው?
የክርስቶስ ደቀ መዝሙር የማድረግ ጥሪ ምንድን ነው?

በሕይወቴ በጣም አስደሳች ከሆኑት ጊዜያት መኻል አንዱ፣ ወደ ክርስቶስ የመጣሁበት ጊዜ ነበር። ለወንጌል ስብከት በቅናት ተሞልቼ ነበር። ይሁን እንጂ፣ ለጓደኞቼ መለወጤን ስነግራቸው፣ ዕብድ እንደ ሆንኩ ዐሰቡ፤ ይህ አስደንግጦኝም አናድዶኝም ነበር።…

Continue Readingየክርስቶስ ደቀ መዝሙር የማድረግ ጥሪ ምንድን ነው?
መደበኛ የጸጋ መቀበያ መንገዶች  

እውነተኛ መነቃቃት ወይም ተሐድሶ በቤተ ክርስቲያን ሕይወት ውስጥ የሚከሰት ታላቅ ክብርን የተሞላ ወቅት ነው። በዚህም መነቃቃት ወቅት፣ እግዚአብሔር ለራሱ ክብር ብቻ ሲል በመደበኛዎቹ የጸጋ መቀበያ መንገዶች በመጠቀም፣ በብዙ ሰዎች ሕይወት…

Continue Readingመደበኛ የጸጋ መቀበያ መንገዶች  
የቤተ ክርስቲያን ዲሲፕሊን ምንድን ነው?

መልስ የቤተ ክርስቲያን የዲሲፕሊን ሥርዐት የአንድን ሰው ኀጢአት ፊት ለፊት የመቃወም እና ወደ ንሰሓም የመምራት ተግባር ነው። ይህም ሰው የማይመለስ ከሆነ፣ ከባድ በሆነ ንሰሓ-አልባ ኀጢአት ምክንያት፣ አንድን ክርስቲያን ነኝ የሚልን…

Continue Readingየቤተ ክርስቲያን ዲሲፕሊን ምንድን ነው?
“እውነተኛ የቤተ ክርስትያን አባልነት” ምንድን ነው?

መልስ “እውነተኛ የቤተ ክርስትያን አባልነት” እነዚህን አራት ነገሮች ማለት ነው፦ የቤተ ክርስቲያን አባላት ክርስቲያኖች መሆን አለባቸው። በሐዋርያት ሥራ መጽሐፍ ላይ፣ ወደ ቤተ ክርስትያን ይጨመሩ የነበሩት በወንጌሉ ያመኑት ነበሩ (2፥41፣ 47)። ጳውሎስ…

Continue Reading“እውነተኛ የቤተ ክርስትያን አባልነት” ምንድን ነው?
የዲያቆናት መጽሐፍ ቅዱሳዊ  መመዘኛዎች እና ኀላፊነቶች

ዲያቆን ሊሆን የሚገባው ማነው? መጽሐፍ ቅዱስ ስለ ዲያቆናት ተግባር ምን ይላል? ሁለቱ የመጽሐፍ ቅዱስ ቢሮዎች (አገልግሎቶች)፦ ሽማግሌዎችና ዲያቆናት የዲያቆናት የአገልግሎት ቢሮን ከሽማግሌዎች የአገልግሎት ቢሮ ጋር ማነጻጸር ከላይ ላነሣናቸው ጥያቄዎች መልስ…

Continue Readingየዲያቆናት መጽሐፍ ቅዱሳዊ  መመዘኛዎች እና ኀላፊነቶች
የቤተ ክርስቲያን ሽማግሌ ምንድን ነው?

መልስ መሠረታዊ ሐሳብ፦ የቤተ ክርስቲያን ሽማግሌ ሀ) 1ኛ ጢሞቴዎስ 3፥1-7 እና ቲቶ 1፥6-9 ላይ ያሉትን መስፈርቶች የሚያሟላ፣ ለ) በጉባኤው ሽማግሌ መሆኑ የሚታወቅ፣ ሐ) ደግሞም ጉባኤውን፣ ቃሉን በማስተማር (1ኛ ጢሞቴዎስ 3፥2)፣ ለበጎቹ…

Continue Readingየቤተ ክርስቲያን ሽማግሌ ምንድን ነው?