የሁለቱ መንግሥታት ወግ
በዩናይትድ ስቴትስ ከተካሄደው የምርጫ ወቅት በተሻለ፣ ስለ “ሁለቱ መንግሥታት” አስተምህሮ የሚያስታውሰን ጊዜ የለም፤ ይህም የአሜሪካ ፕሮቴስታንቶች ከእምነታቸውና ከልምምዳቸው ይልቅ፣ በፖለቲካ ታማኝነታቸው ምክንያት የተከፋፈሉ የሚመስሉበት ወቅት ነው። በ410 ዓ.ም. ሮም በአረማውያን…
በዩናይትድ ስቴትስ ከተካሄደው የምርጫ ወቅት በተሻለ፣ ስለ “ሁለቱ መንግሥታት” አስተምህሮ የሚያስታውሰን ጊዜ የለም፤ ይህም የአሜሪካ ፕሮቴስታንቶች ከእምነታቸውና ከልምምዳቸው ይልቅ፣ በፖለቲካ ታማኝነታቸው ምክንያት የተከፋፈሉ የሚመስሉበት ወቅት ነው። በ410 ዓ.ም. ሮም በአረማውያን…
ቤተ ክርስቲያን የሚለው ቃል በመሠረታዊነት የክርስቲያኖች ቃል በመሆኑ፣ ተለይቶ ለክርስትና ብቻ ሊውል ይገባል። ምንም እንኳ ሌሎች ሃይማኖቶች ምኩራብ እና መስጊድ የሚሉ ቃላት ቢኖሯቸውም፣ የአምልኮ ስፍራቸውን፣ “ቤተ ክርስቲያን” ብለው የሚጠሩት ክርስቲያኖች…
ቴብል ቶክ፦ ወደ ክርስትና እምነት እንዴት ልትመጣ ቻልክ? ጌታ ከ ዘ ናቪጌተርስ ጋራ እንድታገለግል የጠራህስ እንዴት ነው? ጄሪ ብሪጅስ፦ ያደግሁት በየእሑዱ ላላመኑት ሰዎች ጌታን የመቀበል የመድረክ ጥሪ በሚደረግበት ቤተ ክርስቲያን…
“የቤተ ክርስቲያን ተግሣጽ” የሚለው ሐረግ በራሱ፣ የአብዛኛውን ክርስቲያን አእምሮን ታላቅ ድንጋጤ ውስጥ በሚከትቱ ምስሎች የሚሞላ ይመስላል። በአሁኑ ጊዜ ስለ ቤተ ክርስቲያን ተግሣጽ ያለን ምስል፣ ምን ማድረግ እንደምንችልና ምን ማድረግ እንደማንችል…
የመዝሙር መጽሐፍ፣ በምዕራፍ 150፥6 እንዲህ በማለት ይደመድማል፤ “እስትንፋስ ያለው ሁሉ እግዚአብሔርን ያመስግን። ሃሌ ሉያ።” እግዚአብሔር ፈጥሮናል፤ ደግሞም እንድናመልከውና እንድናመሰግነው እስትንፋስን ሰጥቶናል። የተወደዱት የባለቤቴ አያት ማረፋቸውንና ወደ ጌታ የመሄዳቸውን ዜና የሰማሁት፣…
መልስ የቤተ ክርስቲያን የዲሲፕሊን ሥርዐት የአንድን ሰው ኀጢአት ፊት ለፊት የመቃወም እና ወደ ንሰሓም የመምራት ተግባር ነው። ይህም ሰው የማይመለስ ከሆነ፣ ከባድ በሆነ ንሰሓ-አልባ ኀጢአት ምክንያት፣ አንድን ክርስቲያን ነኝ የሚልን…
መልስ “እውነተኛ የቤተ ክርስትያን አባልነት” እነዚህን አራት ነገሮች ማለት ነው፦ የቤተ ክርስቲያን አባላት ክርስቲያኖች መሆን አለባቸው። በሐዋርያት ሥራ መጽሐፍ ላይ፣ ወደ ቤተ ክርስትያን ይጨመሩ የነበሩት በወንጌሉ ያመኑት ነበሩ (2፥41፣ 47)። ጳውሎስ…
ዲያቆን ሊሆን የሚገባው ማነው? መጽሐፍ ቅዱስ ስለ ዲያቆናት ተግባር ምን ይላል? ሁለቱ የመጽሐፍ ቅዱስ ቢሮዎች (አገልግሎቶች)፦ ሽማግሌዎችና ዲያቆናት የዲያቆናት የአገልግሎት ቢሮን ከሽማግሌዎች የአገልግሎት ቢሮ ጋር ማነጻጸር ከላይ ላነሣናቸው ጥያቄዎች መልስ…