በአምስቱ የካልቪኒዝም ነጥቦች ማመን ምን ውጤቶች ይከተሉታል?

በአምስቱ የካልቪኒዝም ነጥቦች የማመን ዐሥር ውጤቶች ከታች የተዘረዘሩት ዐሥር ነጥቦች፣ በካልቪኒዝም አምስቱ ነጥቦች ማመን ስላለው በጎ ተጽእኖዎች የግል ምስክርነቴ ነው። በቅርቡ በዚህ ርዕስ ላይ ሴሚናር አስተምሬ ስጨርስ፣ የሴሚናሩ ተካፋዮች እነዚህን …

Continue Readingበአምስቱ የካልቪኒዝም ነጥቦች ማመን ምን ውጤቶች ይከተሉታል?
የእግዚአብሔር ውበት፦ ለስልቹዎች፣ ለባተሌዎች እና ድባቴ ላጠቃቸው

ካለብን የኀጢአት እስራት ለማምለጥ በክርስቶስ ወደ እግዚአብሔር ክብር ልንቀርብ ይገባናል። ብቸኛው ተስፋችን እርሱ ነው። በዚህ ርዕሰ ጉዳይ ዙሪያ የነገረ መለኮት ምሁሩ ጆናታን ኤድዋርድስ የተካነ ነበር። በመጽሐፍ ቅዱስ ሁሉ ውስጥ የእግዚአብሔርን…

Continue Readingየእግዚአብሔር ውበት፦ ለስልቹዎች፣ ለባተሌዎች እና ድባቴ ላጠቃቸው
አቅጣጫ ቀያሪው ጉዳይ

በትውልድ መካከል አቅጣጫ ቀያሪው ጉዳይ ስለ ውጤታማ የመጽሐፍ ቅዱስ ሥልጣን ያለው አረዳድና ስለሚገልጠው እውነታዎች ነው። "በትውልድ መካከል ልዩነት ፈጣሪው ጉዳይ የመጽሐፍ ቅዱስ ሥልጣን ነው" ብቻ ለምን አላልኩም? በርግጥ የዐረፍተ ነገሩም…

Continue Readingአቅጣጫ ቀያሪው ጉዳይ
በዲጅታል ዘመን ልጆችን ለማሳደግ የሚጠቅሙ 12 ጠቃሚ ምክሮች

iGen ማነው? በስድስት እና በሃያ ሦስት ዓመት መካከል የሚገኙ ታዳጊዎችና ወጣቶች ድህረ ሚሊኒየም ፣ Gen Z ወይም iGen የሚባል መጠሪያ ተሰጥቷቸዋል። በዚህ ትውልድ ላይ የተደረጉ ጥናቶችን በማየት ለመጋቢዎች፣ ለመሪዎች እንዲሁም…

Continue Readingበዲጅታል ዘመን ልጆችን ለማሳደግ የሚጠቅሙ 12 ጠቃሚ ምክሮች
ክርስቲያናዊ ሄዶኒዝም፦ ሐዘንተኞች ስንሆን ሁልጊዜ ደስተኞች ነን

ክርስቲያናዊ ሄዶኒዝምን በተመለከተ፣ መጽሐፍ ቅዱሳዊ አፈታትን ተከትሎ ሙግት ማቅረብ አንድ ነገር ነው። ሰዎች ይህ እውነት ልባቸው ውስጥ ሰርጾ እንዲገባ መርዳት ግን ከዚህ የላቀና ከባዱ ነገር ነው። አሁን ላደርግ የምሞክረውም ይህንኑ…

Continue Readingክርስቲያናዊ ሄዶኒዝም፦ ሐዘንተኞች ስንሆን ሁልጊዜ ደስተኞች ነን
ወላጆች ሆይ! ልጆቻችሁ ሊታዘዟችሁ ይገባል

ይህን ጽሑፍ የምጽፈው ክርስቲያን ወላጆች ከልጆቻቸው መታዘዝን እንዲጠብቁ ለመማጸን ነው። እንድጽፈውም የተነሣሣሁት፣ ትንንሽ ልጆች ወላጆቻቸው ለሚያዟቸው ትእዛዞች ትኩረት ሳይሰጡ ሲቀሩና ምንም የሚጠብቃቸው መዘዝ ሳይኖር ሲቀር ሳይ ነው። ወላጆች ሁለት እና…

Continue Readingወላጆች ሆይ! ልጆቻችሁ ሊታዘዟችሁ ይገባል
የእግዚአብሔርን ድምፅ የሰማሁባት ማለዳ

ከዕለታት በአንዱ ሰኞ ማለዳ 12 ሰዓት አካባቢ መጋቢት 19፣ 2007 ዓ.ም. እ.ኤ.አ. የገጠመኝን ድንቅ ነገር ልንገራችሁ። እግዚአብሔር ራሱ ተናገረኝ። የተናገረኝ እግዚአብሔር ለመሆኑ ምንም ጥርጥር አልነበረውም። ከሆነ ሰው ጋር የነበራችሁ ውይይት…

Continue Readingየእግዚአብሔርን ድምፅ የሰማሁባት ማለዳ