መከራ ያቀጣጠለው ንቅናቄ

ዴቪድ ብሬነርድ (1718-1747) በሕይወት የኖረው 29 ዓመት ከ5 ወር ከ19 ቀናት ብቻ ነበር። በእነዚህ ዓመታት ውስጥ ክርስቲያን የነበረው ለስምንት ዓመታት ሲሆን፣ በሚሲዮናዊነት ያሳለፈው ደግሞ አራት ዓመታትን ብቻ ነበር። ሕይወቱ አጭር…

Continue Readingመከራ ያቀጣጠለው ንቅናቄ
የዩኒቨርስቲ ቆይታችሁን አታባክኑት

ምንም እንኳ ወደ 21 ሚሊየን የሚጠጉ ተማሪዎች በአሜሪካ ዩኒቨርስቲዎችና ኮሌጆች ውስጥ ቢኖሩም ትኩረቴን የሳበው ግን የቁጥሩ ትልቅነት አልነበረም። ይልቁንም የወቅቱ ወሳኝነት እንጂ። በሕይወታችን ወሳኝ በሆኑ በእነዚህ ወቅቶች ላይ ሕይወትን የሚያቀኑ…

Continue Readingየዩኒቨርስቲ ቆይታችሁን አታባክኑት
ካልቪናዊያን የሰከኑ እና ቸሮች ሊሆኑ ይገባል

ለአንድ ካልቪናዊ ቁጡ እና ደግነት የጎደለው ተደርጎ ከመግለጽ የከፋ መግለጫ እምብዛም የለም። እንዴት ነው የእግዚአብሔርን ትልቅነት ለመረዳት እየተፋለሙ ያሉ ሰዎች፣ መልሰው በመከራ ውስጥ ያለውን ኅብረተሰብ ሰላም የሚነሱት? ደግሞስ እንዴት ነው…

Continue Readingካልቪናዊያን የሰከኑ እና ቸሮች ሊሆኑ ይገባል
ሺሕ ጊዜ ሞቶ መኖር የቀጠለ

አዶኒራም ጀድሰን (1788-1850) አዶኒራም ጀድሰን በሕይወት ዘመኑ የደረሱበት መከራዎች ታሪክ እጅግ አስገራሚ ነው። “ይህኛውስ አሰቃቂ ነው፤ ከዚህ የባሰ ምንም ሊደርስበትና ሊቋቋመው አይችልም” ስትሉ ሌላ ደግሞ ይገጥመዋል። እንዲያውም ከእግዚአብሔር ረጅም ታሪካዊ…

Continue Readingሺሕ ጊዜ ሞቶ መኖር የቀጠለ
በደስታ ላይ የተመሠረተ ሐዘን

ስለ ኀጢአቴ የእግዚአብሔርን ቁጣ ሰግቼ ከማለቅስበት ቀናት ይልቅ፣ የእግዚአብሔር መልካምነት ፍንጥቅታ ነክቶኝ ከልቤ የማለቅስበት ቀናት ይበዛሉ። አንድ ወቅት ባለቤቴን በቁጣ ከተናገርኩ በኋላ ከማዕድ ቤት ወጥቼ የተሰበሰበውን ቆሻሻ ወደ ውጪ ለማውጣት…

Continue Readingበደስታ ላይ የተመሠረተ ሐዘን
ክቡር የሆነው የክርስቶስ ደም ኀይል

በእግዚአብሔር ቃልና መንፈስ የሚመሩ ደግሞ በቃል ከመቀበል ባለፈ በውስጣቸው አስተውሎትና እርግጠኝነት አላቸው። አንተ ግን ቆም ብለህ እንዴት እንደሆነ ጠይቀህ ታውቃለህ? ደሙ እንደ ምትሃት ነው የሚሠራው? በርግጥ በደሙ ውስጥ ኃይል ካለ፤ ይህንን እውነት እንዴት ነው መረዳት የሚቻለው? "ድንቅ ሥራን የሚሠራ ኃይል" በማለት ስናበሥር የሚገለጠው እውነት ምን ይሆን?

Continue Readingክቡር የሆነው የክርስቶስ ደም ኀይል
5 ቅደም ተከተሎች፦ የመጽሐፍ ቅዱስ ምንባብን ጭብጥ እንዴት ማግኘት እችላለሁ?

ይህ ጥያቄ በማገለግልበት ቤተ ክርስቲያን ከመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት ቡድን መሪዎች እና ከተማሪ ሕብረት መሪዎች ብዙ ጊዜ የምሰማው ጥያቄ ነው። እና ለእነርሱ (ለአንባቢም) ከጽሑፉ በቀጥታ ወደ ነጥቡ፣ ወይም በተሻለ ሁኔታ ወደ ተግባራዊ ተዛምዶው የሚወስዳቸውን አስማታዊ ቀመር እንዳለኝ ከመናገር የበለጠ ደስታ የለኝም።

Continue Reading5 ቅደም ተከተሎች፦ የመጽሐፍ ቅዱስ ምንባብን ጭብጥ እንዴት ማግኘት እችላለሁ?
መለወጥ፣ እግዚአብሔር እና ሁለንተናዊ ማንነት

መለወጥ የቅዱሳት መጻሕፍት ዋና ሐተታ ላይሆን ይችላል፤ ነገር ግን በርግጥ ለጠቅላላው የመቤዠት ታሪክ መሠረት ነው። በተለይም መቤዠት ከእግዚአብሔር ሕዝብ ጋር ባለው ተዛምዶ ከመለወጥ ጋር ይያያዛል። ከመለወጥ ውጪ እግዚአብሔርን በማዳኑ መንገድ ማወቅ አንችልም። የኃጢአትን ይቅርታ ማግኘት አንችልም። ወደ እግዚአብሔር መንግሥት እና የማዳኑ መንግሥት መግባት አንችልም።

Continue Readingመለወጥ፣ እግዚአብሔር እና ሁለንተናዊ ማንነት