የጌታ እራት እንዴት አጥቢያ ቤተ ክርስቲያንን ይመሠርታል?
እጮኛሞች ተጋብተዋል የምንለው መቼ ነው? “አዎን ቃል እገባለሁ” ሲሉ ነው? የሚያጋባቸው አገልጋይ፣ ባልና ሚስት ብሎ ሲጠራቸው ነው? የጋብቻ ሥነ ሥርዐቱ ሲጠናቀቅ ነው? እነዚህ እያንዳንዱ ነገሮች፣ ለጋብቻ ምሥረታ አስፈላጊ ሚና ቢኖራቸውም…
እጮኛሞች ተጋብተዋል የምንለው መቼ ነው? “አዎን ቃል እገባለሁ” ሲሉ ነው? የሚያጋባቸው አገልጋይ፣ ባልና ሚስት ብሎ ሲጠራቸው ነው? የጋብቻ ሥነ ሥርዐቱ ሲጠናቀቅ ነው? እነዚህ እያንዳንዱ ነገሮች፣ ለጋብቻ ምሥረታ አስፈላጊ ሚና ቢኖራቸውም…
አንድ መጋቢ ጓደኛዬ “ቤተ ክርስቲያናችሁ ለመጀመሪያና ለሁለተኛ ደረጃ ተማሪዎች ምን እየሠራች ነው?” በማለት ጠየቀ። ወጣቶችን በተመለከተ ልዩ ዕውቀት የለኝም፤ የተወሰነ የፕሮግራም ተለዋዋጭነት ሊኖር እንደሚችል አስባለሁ። ሳምንታዊ ዝግጅት ታዘጋጃላችሁ? ለማን? ምን…
እንደ ቤተ ክርስቲያን ለአምልኮ ስንሰበሰብ በርግጥ ምን እያደረግን ነው? በሳምንታዊ የኅብረት አምልኳችንስ ምን ማድረግ እንዳለብን እንዴት እናውቃለን? በተለምዶ፣ ወንጌላውያን ክርስቲያኖች ለእነዚህ ጥያቄዎች መመሪያ ለማግኘት ወደ ቅዱሳት መጻሕፍት ዘወር ይላሉ፤ ነገር…
መልስ ጭብጦችንና ርዕሰ ጉዳዮችን በመያዝ መጽሐፍ ቅዱስን አጥኑ፦ ሁሉንም የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች በስፋት እና በጥልቀት ማጥናት ቢገባም፣ በአጠቃላይ መጸሐፍ ቅዱስ ውስጥ ያሉትን ጭብጦችን ለመረዳት መጽሐፍ ቅዱስን ማጥናት ግን እጅግ ጠቃሚ…
ተጫዋቾቹን ሰለ ጨዋታ እያስተማረ፣ ነገር ግን በተግባር ስለማያሰለጥን አሠልጣኝ ምን ታስባላችሁ? የሒሳብ ትምህርትን የሚያስተምር፣ ነገር ግን ተማሪዎቹ ሲሳሳቱ ስለ ማያርም መምህርስ? ወይንም ስለ ጤንነት ብዙ እያወራ የራሱን ካንሰር ችላ የሚልስ…
የመሞቻው ጊዜ እየተቃረበ ሲመጣ፣ ይጠብቃቸው ከነበረው ቀውስ የተነሣ ኢየሱስ ትኩረቱን በይበልጥ የደቀ መዛሙርቱን ደስታ ማረጋጋት ላይ አድርጎት ነበር። በዮሐንስ 16፥4-24 ላይ የደስታቸው ጠንቆች የሆኑን ሁለት ነገሮች በማንሣት ይናገራል። አንደኛው፣ ትቶአቸው…
አብዛኛውን ጊዜ ጾምን በአሉታዊ መልኩ የማሰብ ዝንባሌ አለን። ይህም ከምን የመነጨ እንደሆነ ለመረዳት አያዳግትም። ጾም መታቀብ ነው። ያለ ምግብ እና ያለ መጠጥ አልያም ሌሎች እግዚአብሔር ከሰጠን መልካም ነገሮች ተቆጥቦ መቆየት…
ለብዙ ሰዎች የክርስቲያን የመለወጥ[1] አስተምህሮ ውብ ወይም ማራኪ አይደለም። አስገዳጅ ወይም ስሜት የሚረብሽ ነው ይላሉ፤ "ማንም ሰው እምነቱን በግድ አያሰርጽብኝም!” ወይም “እምነቴና አካሄዴ ስሕተት እንደሆነ የምትነግረኝ አንተ ማን ነህ!?” ይላሉ።