መጽሐፍ ቅዱሳዊ ሥነ መለኮት እና የኅብረት አምልኮ

እንደ ቤተ ክርስቲያን ለአምልኮ ስንሰበሰብ በርግጥ ምን እያደረግን ነው? በሳምንታዊ የኅብረት አምልኳችንስ ምን ማድረግ እንዳለብን እንዴት እናውቃለን? በተለምዶ፣ ወንጌላውያን ክርስቲያኖች ለእነዚህ ጥያቄዎች መመሪያ ለማግኘት ወደ ቅዱሳት መጻሕፍት ዘወር ይላሉ፤ ነገር…

Continue Readingመጽሐፍ ቅዱሳዊ ሥነ መለኮት እና የኅብረት አምልኮ
የቤተ ክርስቲያን ተግሣጽ(ዲሲፕሊን) ምንድን ነው?

ተጫዋቾቹን ሰለ ጨዋታ እያስተማረ፣ ነገር ግን በተግባር ስለማያሠለጥን አሠልጣኝ ምን ታስባላችሁ? የሒሳብ ትምህርትን የሚያስተምር፣ ነገር ግን ተማሪዎቹ ሲሳሳቱ ስለማያርም መምህርስ? ወይንም ስለ ጤንነት ብዙ እያወራ የራሱን ካንሰር ችላ የሚልስ ሐኪም?…

Continue Readingየቤተ ክርስቲያን ተግሣጽ(ዲሲፕሊን) ምንድን ነው?
ለምንድን ነው ሁሉም ክርስቲያን ቤተ ክርስቲያንን መቀላቀል ያለበት?

መልስ መጽሐፍ ቅዱስ ስለሚያዝ ሁሉም ክርስቲያን ቤተ ክርስቲያንን መቀላቀል አለበት። ምንም እንኳ መጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ “ሁሉም ክርስቲያን ቤተ ክርስቲያንን መቀላቀል አለበት” የሚል ቀጥተኛ ትእዛዝ ባይገኝም፣ መጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የሚገኙ ሁለት…

Continue Readingለምንድን ነው ሁሉም ክርስቲያን ቤተ ክርስቲያንን መቀላቀል ያለበት?
መጋቢዎች በቤተ ክርስቲያን ዲሲፕሊን የሚፈጽሟቸው 22 ስሕተቶች

የቤተ ክርስቲያን መጋቢዎች አንዳንድ ጊዜ የቤተ ክርስቲያን ዲሲፕሊንን ሲተገብሩ የሚከተሉትን ስሕተቶች ይሠራሉ፦ የቤተ ክርስቲያን ዲሲፕሊን ምን እንደ ሆነ እና ለምን ተግባራዊ መደረግ እንዳለበት ለጉባኤያቸው አያስተምሩም። ትርጉም ያለው የቤተ ክርስቲያን አባልነትን…

Continue Readingመጋቢዎች በቤተ ክርስቲያን ዲሲፕሊን የሚፈጽሟቸው 22 ስሕተቶች
የቤተ ክርስቲያን አባልነት መጽሐፍ ቅዱሳዊ ነው?

"የክርስቶስ እጮኛ አመንዝራ ልትሆን አትችልም፤ ያልተበላሸች እና ንጽሕት ናት። አንድ ቤት ታውቃለች፤ በንጽሕና ቅድስናዋን ትጠብቃለች። ለእግዚአብሔር ትጠብቀናለች። የወለደቻቸውን ለመንግሥቱ ትሾማለች። ማንኛውም ከቤተ ክርስቲያን ተለይቶ ከሴተኛ አዳሪ ጋር የሚተባበር፣ ከቤተ ክርስቲያን…

Continue Readingየቤተ ክርስቲያን አባልነት መጽሐፍ ቅዱሳዊ ነው?
አፍሪካ፣ የብልጽግና ወንጌል እና ጥበቃ የማይደረግላቸው አብያተ ክርስቲያናት ችግር

በአፍሪካ ባሉ ብዙ አብያተ ክርስቲያናት የብልጽግና ወንጌልን ጨምሮ፣ ወንጌሉን በማጣመም የሚደረጉ አስተምህሮዎች ዘልቀው መግባታቸውን መካድ አይቻልም። የብልጽግና ወንጌል ጉዳይን ፍቱን በሆነ መንገድ መመልከት ከመጀመራችን በፊት፣ ይህን የስሕተት ወንጌል ያለ ምንም…

Continue Readingአፍሪካ፣ የብልጽግና ወንጌል እና ጥበቃ የማይደረግላቸው አብያተ ክርስቲያናት ችግር
በመርሕ ደረጃ፣ ደቀ መዝሙርነት እንዴት ይሠራል?

መልስ ደቀ መዝሙርነት የሚሠራባቸው መንገዶች በዋናነት በመማርና በመምሰል ነው። ደቀ መዝሙርነት በይበልጥ የሚሠራው በፍቅር ነው። አዳዲስ አማኞችን እግዚአብሔርን የመምሰል መንገድ በፍቅር ስናስተምርና በሚመሰገን ሕይወት ስንኖር፣ የእኛን ሕይወትና አካሄድ በመከተል ክርስቶስን…

Continue Readingበመርሕ ደረጃ፣ ደቀ መዝሙርነት እንዴት ይሠራል?
ቤተ ክርስቲያንን እንዴት እንለውጥ?

መጋቢዎች ብዙ ጊዜ እንዲህ ብለው ይጠይቁኛል፦ “አብያተ ክርስቲያኖቻችንን መለወጥ የምንችለው እንዴት ነው?” በጣም ብዙ አገልጋዮች ለውጥ ለማምጣት እየሞከሩ ቤተ ክርስቲያናቸውን አግልለዋል። አንዳንዶቹ ከኀላፊነት ተባረዋል። አሁንም እረኛ እንደ መሆናችን መጠን እንዲህ…

Continue Readingቤተ ክርስቲያንን እንዴት እንለውጥ?