መለወጥ በአዲስ ኪዳን ውስጥ

በብሉይ ኪዳን  ላይ ተስፋ የተሰጠው ታሪክ፣ ማለትም በእባቡ ላይ የሚፈጸመው የእግዚአብሔር ድል ነሺነት ታሪክ (ዘፍጥረት 3፥15)፣ በአዲስ ኪዳን እውን ሆኗል። ብሉይ ኪዳን አዲስ ኪዳንን፣ አዲስ ፍጥረትን፣ አዲስ ዘጸአትን፣ እና አዲስ ልብን ለእግዚአብሔር ሕዝብ ቃል ገብቶ ነበረ። እናም አዲስ ኪዳን በኢየሱስ ክርስቶስ ሕይወት፣ ሞት እና ትንሣኤ እነዚህ ተስፋዎች ሁሉ በድምቀት ፍጻሜ እንዳገኙ አውጇል።

Continue Readingመለወጥ በአዲስ ኪዳን ውስጥ
መለወጥ እና የእስራኤል ታሪክ

በአሁኑ ጊዜ አብዛኛው ሰው በመጽሐፍ ቅዱስ የምናየው አንድ ወጥ ታሪክ ነው ብሎ አበክሮ ይናገራል፤ እናም ትክክል ነው። ይህም ታሪክ አብዛኛውን ጊዜ ፍጥረት፣ ውድቀት፣ ቤዝዎት እና መጠቅለል በሚል ይተነተናል። ከፍጥረት ተነሥቶ አዲስ ፍጥረት ላይ የሚያርፍ ታሪክ ነው።

Continue Readingመለወጥ እና የእስራኤል ታሪክ