ከርሱ ወገን በሆነው ተከዳ
የክሕደት ረቡዕ ጠዋት ረቡዕ በጸጥታ የተዋጠ ሆኖ ዐለፈ። በታላቅም ዝምታ የተሞላ ነበር። ያለፉት ሦስት ቀናት በድራማ ተጥለቅልቀው ነበር። ይኸውም የእሑዱ የድል አድራጊነት ጕዞ፣ የሰኞው የቤተ መቅደሱ መንጻት፣ እና የማክሰኞው የቤተ…
የክሕደት ረቡዕ ጠዋት ረቡዕ በጸጥታ የተዋጠ ሆኖ ዐለፈ። በታላቅም ዝምታ የተሞላ ነበር። ያለፉት ሦስት ቀናት በድራማ ተጥለቅልቀው ነበር። ይኸውም የእሑዱ የድል አድራጊነት ጕዞ፣ የሰኞው የቤተ መቅደሱ መንጻት፣ እና የማክሰኞው የቤተ…
ብዙ የወንጌላዊያን አማኞች፣ የእምነት አንቀጾችንና መግለጫዎችን (creeds and confessions) በደመ ነፍስ ይጠራጠራሉ፡፡ እነዚህ የእምነት አንቀጾችና መግለጫዎች፣ አንዳንድ አብያተ ክርስቲያናት የክርስትናን እምነት በዐጭርና በሚገባ መልኩ ለመግለጽ፣ ለዘመናት የተጠቀሙባቸው በአግባብ የተቀመሩ ቃላት…
ቴብል ቶክ፦ ወደ ክርስትናእምነትእንዴት ልትመጣቻልክ? ጌታ ከ ዘ ናቪጌተርስ ጋራ እንድታገለግል የጠራህስ እንዴት ነው? ጄሪ ብሪጅስ፦ ያደግሁት በየእሑዱ ላላመኑት ሰዎች ጌታን የመቀበል የመድረክ ጥሪ በሚደረግበት ቤተ ክርስቲያን ውስጥ ነው። በ9፣…
ወላጆች ከልጆቻቸው በላይ በቀላሉ የቅጣት ጥቅም ይታያቸዋል። ልጅ እያለሁ፣ ወላጆቼ የሚቀጡኝ ስለሚወዱኝ ነው የሚለውን ሐሳብ አልስማማበትም ነበር። በፍጹም በዚያ መልኩ አላየሁትም ነበር። የራሴ ተከላካይ ጠበቃ ሆኜ፣ የቅጣቴን ክብደት፣ የተደረገብኝን የጥድፊያ…
ስለ ስግብግብነት የሚደረጉ ውይይቶች ላይ ሁለት ስሕተቶች ይስተዋላሉ። የመጀመሪያው ስግብግብነት የሚመለከተው፣ የሰውነት ቅርጻቸውን ያልጠበቁ ሰዎችን ብቻ ነው የሚለው ሲሆን ሁለተኛው ደግሞ ስግብግብነት ምግብን ብቻ ያካትታል የሚለው ነው። እንደ እውነቱ ከሆነ…
መለወጥ የአቅጣጫ ለውጥ ማድረግ ማለት ነው። አንድ ሰው ከኅጢአት መንገድ ተመልሶ ለድነት ወደ ክርስቶስ ሲሄድ ማለት ነው። ይህም ከጣዖት አምልኮ እግዚአብሔርን ወደ ማምለክ፣ ራስን ከማጽደቅ ወደ ክርስቶስ ጽድቅ መሻገር ማለት ነው። ከራስ አገዛዝ ወደ እግዚአብሔር አገዛዝ መመለስ ማለት ነው።
ለብዙ ሰዎች የክርስቲያን የመለወጥ[1] አስተምህሮ ውብ ወይም ማራኪ አይደለም። አስገዳጅ ወይም ስሜት የሚረብሽ ነው ይላሉ፤ "ማንም ሰው እምነቱን በግድ አያሰርጽብኝም!” ወይም “እምነቴና አካሄዴ ስሕተት እንደሆነ የምትነግረኝ አንተ ማን ነህ!?” ይላሉ።
መለወጥ የቅዱሳት መጻሕፍት ዋና ሐተታ ላይሆን ይችላል፤ ነገር ግን በርግጥ ለጠቅላላው የመቤዠት ታሪክ መሠረት ነው። በተለይም መቤዠት ከእግዚአብሔር ሕዝብ ጋር ባለው ተዛምዶ ከመለወጥ ጋር ይያያዛል። ከመለወጥ ውጪ እግዚአብሔርን በማዳኑ መንገድ ማወቅ አንችልም። የኃጢአትን ይቅርታ ማግኘት አንችልም። ወደ እግዚአብሔር መንግሥት እና የማዳኑ መንግሥት መግባት አንችልም።