አስተምህሮ በድኻ ማኅበረ ሰብ ውስጥ አስፈላጊ ነውን?
ከጥቂት ዓመታት በፊት፣ ከአንድ የድሮ የኮሌጅ ጓደኛዬ ጋር ቡና ለመጠጣት አብረን ተቀመጥን። ከተማሪነታችን ዘመን በኋላ፣ ለአገልግሎት ያለን አመለካከት ምን ያህል እንደ ተቀየረ ነገረኝ። ይህ ጓደኛዬ አሁን በተለያዩ ኮሌጆች ውስጥ በመሪነት…
ከጥቂት ዓመታት በፊት፣ ከአንድ የድሮ የኮሌጅ ጓደኛዬ ጋር ቡና ለመጠጣት አብረን ተቀመጥን። ከተማሪነታችን ዘመን በኋላ፣ ለአገልግሎት ያለን አመለካከት ምን ያህል እንደ ተቀየረ ነገረኝ። ይህ ጓደኛዬ አሁን በተለያዩ ኮሌጆች ውስጥ በመሪነት…
ገላጭ ስብከት ምንድን ነው? አንድ ስብከት ገላጭ ስብከት ነው የምንለው የስብከቱ ይዘትና ዓላማ በምናካፍለው የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል ይዘትና ዓላማ ቁጥጥር ሥር ሲሆን ነው። ሰባኪው ማለት የሚችለው ክፍሉ የሚለውን ብቻ ነው፤…
ለማያምኑ፣ ለክርስቲያኖችና ለቤተ ክርስቲያን አባላት ስበክ ሰባኪዎች የሚሰብኩት ለማን ነው? በቅርብ ብዙ ስለ ስብከት የተጻፉ መጻሕፍትን ከመደርደሪያዬ ላይ አውርጄ እያገላበጥኩ ነበር፤ እናም የተገለጠለኝ ነገር ቀድሜ የጠየቅኩትን ጥያቄ ብዙም ሲመለከቱት አላየሁም።…
መልስ ገላጭ ስብከት፣ የምንሰብከውን የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል ማዕከላዊ ሐሳብ የስብከቱ አንኳር ሐሳብ በማድረግ፣ አሁን ላለ ነባራዊ ሁኔታ የሕይወት ተዛምዶ የሚሠራበት የስብከት ዐይነት ነው። በሌላ አነጋገር፣ ገላጭ ስብከት የአንድ የመጽሐፍ ቅዱስ…
ፊሊፕ ብሩክስ በታዋቂው የስብከት ትርጉሙ፣ “ስብከት ማለት እውነትን በማንነታችን ማስተላለፍ” ነው ሲል ተናግሯል፤ እንዲህ ብሎ ሲናገር ስለ አንድ ሰው የራሱ ማንነት እንጂ ስለ ሌላ ሰው ማንነት እያወራ እንዳልሆነ አምናለሁ። ብዙ…
ይህ ጥያቄ በማገለግልበት ቤተ ክርስቲያን ከመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት ቡድን መሪዎች እና ከተማሪ ሕብረት መሪዎች ብዙ ጊዜ የምሰማው ጥያቄ ነው። እና ለእነርሱ (ለአንባቢም) ከጽሑፉ በቀጥታ ወደ ነጥቡ፣ ወይም በተሻለ ሁኔታ ወደ ተግባራዊ ተዛምዶው የሚወስዳቸውን አስማታዊ ቀመር እንዳለኝ ከመናገር የበለጠ ደስታ የለኝም።
ባለፉት ዓመታት በዓለም ውስጥ ባሉ ትልልቅ አብያተ ክርስቲያናት የሚሰበከው መልእክት ተቀይሯል። በርግጥም በአሁኑ ጊዜ ብዙ ጉባኤዎች አዲስን ወንጌል እየተማሩ ነው። ይህ ወንጌል ብዙ ስሞች ይሰጠዋል፤ ለምሳሌ “ጥራው! የእኔ ነው በለው!” ወንጌል፣ “ንጠቅና ያዘው” ወንጌል፣ “የጤናና ሀብት” ወንጌል፣ “የብልጽግና ወንጌል” እና “የአዎንታዊ አዋጅ አስተምህሮ” ናቸው።
“ወደ ገነት እየጠቆምክ አትስበካቸው፤ አልያም ወደ ሲኦል። ነገር ግን ለታዳሚዎቹ ወንጌሉን ብቻ ስበክ።” ይህ በማላውቀው ሰው የቀብር ሥነ ሥርዐት ላይ ስለመስበክ ያገኘሁት ጠቃሚ ምክር ነው። የቀብር ሥነ ሥርዐታችን ምንም ዐይነት ቢሆን፣ ይህ ለተግባራችን ወሳኝ መርህ ነው። በቀብር ሥነ ሥርዐቶቻችን ላይ ትኩረታችን የሟቹን ሕይወት ማክበርና ማስታወስ ቢሆንም፣ በዋነኛነት ግን ሥነ ሥርዐቱ ለታደሙት ሊሆን ይገባል።