የምትፈልጉትን አገኛችሁ?
የትንሣኤ እሑድ ጠዋት ለፋሲካ በዓል የሚሆን ዶሮ ፍለጋ ገበያ ለገበያ እንደሚበተኑ ሸማቾች፣ እኔና እናንተም ፍለጋ ላይ ነን። ሁላችንም እንፈልጋለን። የተጠማች ነፍሳችን የሚያብረቀርቁ ደስታዎችንና ጣፋጭ ርካታዎችን በመፈለግ በዚህች ዓለም ጥግና ሥርቻ…
የትንሣኤ እሑድ ጠዋት ለፋሲካ በዓል የሚሆን ዶሮ ፍለጋ ገበያ ለገበያ እንደሚበተኑ ሸማቾች፣ እኔና እናንተም ፍለጋ ላይ ነን። ሁላችንም እንፈልጋለን። የተጠማች ነፍሳችን የሚያብረቀርቁ ደስታዎችንና ጣፋጭ ርካታዎችን በመፈለግ በዚህች ዓለም ጥግና ሥርቻ…
የሕማማቱ ቅዳሜ ጠዋት የሕማማት ሳምንት፣ በዕለተ ቅዳሜ በአንጻራዊ ሁኔታ የተረጋጋና ጸጥታ የነገሠበት ነው። መቃብሩ ታትሟል፤ ጠባቂዎች ዘብ ቆመዋል፤ ደቀ መዛሙርቱ በግራ መጋባት፣ በፍርሀትና ተስፋ በመቊረጥ ስሜት ተደብቀው ይሆናል። አዳኙ ደግሞ…
የስቅለት ዐርብ ማታ በዘጠኝም ሰዓት ኢየሱስ፣ “ኤሎሄ፣ ኤሎሄ፣ ላማ ሰበቅታኒ?” ብሎ በታላቅ ድምፅ ጮኸ (ማርቆስ 15፥34)። እስከዚህ ነጥብ ድረስ፣ የስቅለቱ ትረካ ያተኰረው በኢየሱስ አካላዊ ሥቃዮች ላይ ነበር። እነርሱም ግርፋቱ፥ የእሾህ…
የሕማማት ማክሰኞ ምሽት “የሰው ልጅ ለካህናት አለቆችና ለጸሐፍት ዐልፎ ይሰጣል፤ እነርሱም የሞት ፍርድ ይፈርዱበታል፤ አሳልፈው ለአሕዛብ ይሰጡታል” (ማርቆስ 10፥33) ወደ ቀራንዮ የሚወስደው መንገድ ለእነዚያ የመጀመሪያዎቹ ደቀ መዛሙርት የመተማመን ሳይሆን ግራ…
የሕማማት ማክሰኞ ጠዋት አሁን ማክሰኞ ጠዋት፣ መጋቢት 31 (March 31) 33 ዓ.ም. ነው። ደቀ መዛሙርቱ ኢየሱስ በትላንትናው ዕለት የረገማትንና አሁን የደረቀችውን የበለስ ዛፍ ጠቈሙት። ኢየሱስ ከርሷ ላይ ለደቀ መዛሙርቱ ቀላል…
የዚህ ወር አራተኛው ቅዳሜ፣ ለኮሌጅ የኳስ ጨዋታ ደጋፊዎች ታሪካዊ ነበር። በአላባማና በቴኔሲ (በደቡብ ከሚገኙ በጣም ባለ ታሪክ የሆኑ ሁለቱ የእግር ኳስ ቡድኖች) መካከል የሚደረግ ግጥሚያ ነበር። የአላባማ ደጋፊዎች የአሠልጣኝ ፖል…
ቴብል ቶክ፦ ወደ ክርስትናእምነትእንዴት ልትመጣቻልክ? ጌታ ከ ዘ ናቪጌተርስ ጋራ እንድታገለግል የጠራህስ እንዴት ነው? ጄሪ ብሪጅስ፦ ያደግሁት በየእሑዱ ላላመኑት ሰዎች ጌታን የመቀበል የመድረክ ጥሪ በሚደረግበት ቤተ ክርስቲያን ውስጥ ነው። በ9፣…
“የቤተ ክርስቲያን ተግሣጽ” የሚለው ሐረግ በራሱ፣ የአብዛኛውን ክርስቲያን አእምሮን ታላቅ ድንጋጤ ውስጥ በሚከትቱ ምስሎች የሚሞላ ይመስላል። በአሁኑ ጊዜ ስለ ቤተ ክርስቲያን ተግሣጽ ያለን ምስል፣ ምን ማድረግ እንደምንችልና ምን ማድረግ እንደማንችል…