የመንፈሳዊ ኮንፍረንሶች ችግር

ለምንኖርበት ማኅበረ ሰብ ወንጌልን መስበክ እጅግ አስፈላጊ እንደ ሆነ ክርስቲያኖችን ለማሳመን ብዙም ጥረት አያስፈልግም። እንዲያውም አንድ የመንፈሳዊ ኮንፍረንስ ሥራ ላይ ተሳታፊ ሰዎችን ማግኘት ከባድ ነገር አይደለም። ነገር ግን፣ ብዙ ጊዜ…

Continue Readingየመንፈሳዊ ኮንፍረንሶች ችግር
ለምን ሲኦል የወንጌሉ ቁልፍ ክፍል ሆነ?

ስለ ሲኦል[1] ማሰብ ማንን ደስ ያሰኘዋል? እንዲያውም “ስለ ሲኦል ከማሰብ ይልቅ ስለ ሌላ ማንኛውም ነገር ማሰብ የተሻለ ነው” ብለን እንድናስብ ከሚያስገድዱን ርዕሶች አንዱና ዋነኛው አይደለምን? ለአንዳንዶች እንዲያውም የክርስትና አስተምህሮ የሆነው ትምህርተ ሲኦል እና የትምህርቱ አስፈሪነት (ማለትም ሲኦል ዘላለማዊ የሆነ፣ የእግዚአብሔር ጠላቶች ሁሉ በሙሉ ማንነታቸውና በሙሉ ንቃታቸው በማያቋርጥ ስቃይ የሚሰቃዩበት ቦታ መሆኑ)፣ ስለ እርሱ ማሰብን ወደ መሸሽ ብቻ ሳይሆን ከናካቴው ሲኦል የሚባል ነገር የለም ብሎ ወደ መደምደም የክህደት ጫፍ አድርሷቸዋል።

Continue Readingለምን ሲኦል የወንጌሉ ቁልፍ ክፍል ሆነ?
የቤተ ክርስቲያን ተግሣጽ(ዲሲፕሊን) ምንድን ነው?

ተጫዋቾቹን ሰለ ጨዋታ እያስተማረ፣ ነገር ግን በተግባር ስለማያሠለጥን አሠልጣኝ ምን ታስባላችሁ? የሒሳብ ትምህርትን የሚያስተምር፣ ነገር ግን ተማሪዎቹ ሲሳሳቱ ስለማያርም መምህርስ? ወይንም ስለ ጤንነት ብዙ እያወራ የራሱን ካንሰር ችላ የሚልስ ሐኪም?…

Continue Readingየቤተ ክርስቲያን ተግሣጽ(ዲሲፕሊን) ምንድን ነው?
መጋቢዎች በቤተ ክርስቲያን ዲሲፕሊን የሚፈጽሟቸው 22 ስሕተቶች

የቤተ ክርስቲያን መጋቢዎች አንዳንድ ጊዜ የቤተ ክርስቲያን ዲሲፕሊንን ሲተገብሩ የሚከተሉትን ስሕተቶች ይሠራሉ፦ የቤተ ክርስቲያን ዲሲፕሊን ምን እንደ ሆነ እና ለምን ተግባራዊ መደረግ እንዳለበት ለጉባኤያቸው አያስተምሩም። ትርጉም ያለው የቤተ ክርስቲያን አባልነትን…

Continue Readingመጋቢዎች በቤተ ክርስቲያን ዲሲፕሊን የሚፈጽሟቸው 22 ስሕተቶች
የቤተ ክርስቲያን አባልነት መጽሐፍ ቅዱሳዊ ነው?

"የክርስቶስ እጮኛ አመንዝራ ልትሆን አትችልም፤ ያልተበላሸች እና ንጽሕት ናት። አንድ ቤት ታውቃለች፤ በንጽሕና ቅድስናዋን ትጠብቃለች። ለእግዚአብሔር ትጠብቀናለች። የወለደቻቸውን ለመንግሥቱ ትሾማለች። ማንኛውም ከቤተ ክርስቲያን ተለይቶ ከሴተኛ አዳሪ ጋር የሚተባበር፣ ከቤተ ክርስቲያን…

Continue Readingየቤተ ክርስቲያን አባልነት መጽሐፍ ቅዱሳዊ ነው?
ብቸኛው የመዳን መንገድ በክርስቶስ ማመን ነውን?

መልስ ከባህል በኩል ያለ ተግዳሮት፦ በአሁኑ ዘመን ያሉ ሰዎች ሁሉን አካታች መሆን ይወዳሉ። ሁሉም ሰው ትክክል እንዲሆን እንፈልጋለን። ጭራሽ ብቸኛው ሰው ሊሳሳትበት የሚችልበት መንገድ፣ ሌላ ሰው ስለ ማንኛውም ነገር ተሳስቶ…

Continue Readingብቸኛው የመዳን መንገድ በክርስቶስ ማመን ነውን?