ወንጌል ስብከት ምንድን ነው?
ወንጌል ስብከት ማለት ወንጌልን ለማሳመን ዒላማ አድርጎ ማስተማር ነው ወንጌልን እየሰበክን መሆኑን በምን እናውቃለን? መልሱ ስለ ወንጌል ስብከት ባለን መረዳት ላይ ይወሰናል። ወንጌል ስብከትን መጽሐፍ ቅዱሳዊ በሆነ መንገድ ማብራራት፣ የወንጌል…
ወንጌል ስብከት ማለት ወንጌልን ለማሳመን ዒላማ አድርጎ ማስተማር ነው ወንጌልን እየሰበክን መሆኑን በምን እናውቃለን? መልሱ ስለ ወንጌል ስብከት ባለን መረዳት ላይ ይወሰናል። ወንጌል ስብከትን መጽሐፍ ቅዱሳዊ በሆነ መንገድ ማብራራት፣ የወንጌል…
መልስ ወንጌል በዋነኝነት ፍላጎቶቻችንን ስለ ሟሟላት ነው? ትርጉም የማግኘት ፍላጎታችንን ስለ ማርካት ነው? ማኅበረ ሰቡን ስለ መለወጥ ነው? የተሻለ ሕይወት እንዴት እንደምንኖር ማስተማር ነው? ድኾችን ስለማንሣት ነው? እኛን ሀብታምና ጤናማ…
ዘ ፕሪንሰስ ብራይድ የሚለው ፊልም ከምንጊዜውም ምርጥ ፊልሞች ጎራ ይመደባል ብላቹ ታስባላችሁ? ፊልሙ ላይ ያሉት ታዋቂዎቹ ንግግሮችን ካሰብን ከምርጥ ሥራዎች ጎራ ሊመደብ ይችላል። አንዱ ታዋቂ ንግግር ከፊልሙ ኢንዲጎ ሞንታያ በቪዚኒ…
በአፍሪካ ባሉ ብዙ አብያተ ክርስቲያናት የብልጽግና ወንጌልን ጨምሮ፣ ወንጌሉን በማጣመም የሚደረጉ አስተምህሮዎች ዘልቀው መግባታቸውን መካድ አይቻልም። የብልጽግና ወንጌል ጉዳይን ፍቱን በሆነ መንገድ መመልከት ከመጀመራችን በፊት፣ ይህን የስሕተት ወንጌል ያለ ምንም…
በክርስትና ሕይወት ውስጥ ስላለው ቀጣይነት ያለው ቅድስና ያለኝን ጎዶሎ የሆነ ዕውቀት የተገነዘብኩበት ጊዜ እስካሁን ድረስ አእምሮዬ ውስጥ ታትሞ ቀርቷል። ይህ አጋጣሚ በአንድ አነስተኛ ቡድን ውስጥ፣ በእኛ የመቀደስ ሂደት ውስጥ የእኛ…
ከጥቂት ዓመታት በፊት፣ ከአንድ የድሮ የኮሌጅ ጓደኛዬ ጋር ቡና ለመጠጣት አብረን ተቀመጥን። ከተማሪነታችን ዘመን በኋላ፣ ለአገልግሎት ያለን አመለካከት ምን ያህል እንደ ተቀየረ ነገረኝ። ይህ ጓደኛዬ አሁን በተለያዩ ኮሌጆች ውስጥ በመሪነት…
ወንጌልን ሳንለቅ ሌሎች አስፈላጊ ነገሮች ላይ እንዴት መሥራት እንችላለን? በሌላ አቅጣጫ ደግሞ ወንጌል ብቸኛ አስፈላጊ ነገር ከሆነ ከወንጌል አልፈን ሌሎች ነገሮች ላይ መሥራት በመርሕ ደረጃ ልክ ሊሆን ይችላልን? እነዚህ ሁለት…
ገላጭ ስብከት ምንድን ነው? አንድ ስብከት ገላጭ ስብከት ነው የምንለው የስብከቱ ይዘትና ዓላማ በምናካፍለው የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል ይዘትና ዓላማ ቁጥጥር ሥር ሲሆን ነው። ሰባኪው ማለት የሚችለው ክፍሉ የሚለውን ብቻ ነው፤…