የመንፈሳዊ ኮንፍረንሶች ችግር

ለምንኖርበት ማኅበረ ሰብ ወንጌልን መስበክ እጅግ አስፈላጊ እንደ ሆነ ክርስቲያኖችን ለማሳመን ብዙም ጥረት አያስፈልግም። እንዲያውም አንድ የመንፈሳዊ ኮንፍረንስ ሥራ ላይ ተሳታፊ ሰዎችን ማግኘት ከባድ ነገር አይደለም። ነገር ግን፣ ብዙ ጊዜ…

Continue Readingየመንፈሳዊ ኮንፍረንሶች ችግር
የብልጽግና “ወንጌል” ተከታዮችን በወንጌል መድረስ

በአንድ የክረምት ማለዳ፣ መጽሐፍ ቅዱሴን እያነበብኩና ማስታወሻ እየያዝኩ በምወደው ካፌ ውስጥ ተቀምጬ ነበር። አንድ ሰው በተቀመጥኩበት ሲያልፍ መጽሐፍ ቅዱስ እያነበብኩ እንደሆነ አስተዋለና ከእኔ ጋር ማውራት ጀመረ። በአካባቢያችን ያለ የአንድ ትልቅ የብልጽግና…

Continue Readingየብልጽግና “ወንጌል” ተከታዮችን በወንጌል መድረስ
ለምን ሲኦል የወንጌሉ ቁልፍ ክፍል ሆነ?

ስለ ሲኦል[1] ማሰብ ማንን ደስ ያሰኘዋል? እንዲያውም “ስለ ሲኦል ከማሰብ ይልቅ ስለ ሌላ ማንኛውም ነገር ማሰብ የተሻለ ነው” ብለን እንድናስብ ከሚያስገድዱን ርዕሶች አንዱና ዋነኛው አይደለምን? ለአንዳንዶች እንዲያውም የክርስትና አስተምህሮ የሆነው ትምህርተ ሲኦል እና የትምህርቱ አስፈሪነት (ማለትም ሲኦል ዘላለማዊ የሆነ፣ የእግዚአብሔር ጠላቶች ሁሉ በሙሉ ማንነታቸውና በሙሉ ንቃታቸው በማያቋርጥ ስቃይ የሚሰቃዩበት ቦታ መሆኑ)፣ ስለ እርሱ ማሰብን ወደ መሸሽ ብቻ ሳይሆን ከናካቴው ሲኦል የሚባል ነገር የለም ብሎ ወደ መደምደም የክህደት ጫፍ አድርሷቸዋል።

Continue Readingለምን ሲኦል የወንጌሉ ቁልፍ ክፍል ሆነ?
ብቸኛው የመዳን መንገድ በክርስቶስ ማመን ነውን?

መልስ ከባህል በኩል ያለ ተግዳሮት፦ በአሁኑ ዘመን ያሉ ሰዎች ሁሉን አካታች መሆን ይወዳሉ። ሁሉም ሰው ትክክል እንዲሆን እንፈልጋለን። ጭራሽ ብቸኛው ሰው ሊሳሳትበት የሚችልበት መንገድ፣ ሌላ ሰው ስለ ማንኛውም ነገር ተሳስቶ…

Continue Readingብቸኛው የመዳን መንገድ በክርስቶስ ማመን ነውን?
ወንጌል ስብከት ምንድን ነው?

ወንጌል ስብከት ማለት ወንጌልን ለማሳመን ዒላማ አድርጎ ማስተማር ነው ወንጌልን እየሰበክን መሆኑን በምን እናውቃለን? መልሱ ስለ ወንጌል ስብከት ባለን መረዳት ላይ ይወሰናል። ወንጌል ስብከትን መጽሐፍ ቅዱሳዊ በሆነ መንገድ ማብራራት፣ የወንጌል…

Continue Readingወንጌል ስብከት ምንድን ነው?
ወንጌል ተኮር ስብከት | ወንጌል ደምቆ የሚያበራበት ስብከት  

ዘ ፕሪንሰስ ብራይድ የሚለው ፊልም ከምንጊዜውም ምርጥ ፊልሞች ጎራ ይመደባል ብላቹ ታስባላችሁ? ፊልሙ ላይ ያሉት ታዋቂዎቹ ንግግሮችን ካሰብን ከምርጥ ሥራዎች ጎራ ሊመደብ ይችላል። አንዱ ታዋቂ ንግግር ከፊልሙ ኢንዲጎ ሞንታያ በቪዚኒ…

Continue Readingወንጌል ተኮር ስብከት | ወንጌል ደምቆ የሚያበራበት ስብከት  
አስተምህሮ በድኻ ማኅበረ ሰብ ውስጥ አስፈላጊ ነውን?

ከጥቂት ዓመታት በፊት፣ ከአንድ የድሮ የኮሌጅ ጓደኛዬ ጋር ቡና ለመጠጣት አብረን ተቀመጥን። ከተማሪነታችን ዘመን በኋላ፣ ለአገልግሎት ያለን አመለካከት ምን ያህል እንደ ተቀየረ ነገረኝ። ይህ ጓደኛዬ አሁን በተለያዩ ኮሌጆች ውስጥ በመሪነት…

Continue Readingአስተምህሮ በድኻ ማኅበረ ሰብ ውስጥ አስፈላጊ ነውን?