መጋቢ እና የወንጌል ሥርጭት፦ ታዳሚያንን መፈለግ

ወንጌልን ለማሠራጨት ምን ያስፈልግሃል? ይዘቶቹ ብዙ አይደሉም። የኢየሱስ ክርስቶስ ወንጌል የምሥራችን የሚሰብክ ወንጌላዊ ያስፈልግሃል። ሌላ አንድ ተጨማሪ የሚያስፈልግህ ነገር አለ፤ ይኸውም ቢያንስ አንድ በወንጌሉ ያላመነ ታዳሚ ያስፈልግሃል። ለብዙ መጋቢያን ይህ…

0 Comments
መጋቢ ሆይ! ስለ ቅድስና ያለህን ነገረ መለኮት ማወቅ አለብህ

በክርስትና ሕይወት ውስጥ ስላለው ቀጣይነት ያለው ቅድስና ያለኝን ጎዶሎ የሆነ ዕውቀት የተገነዘብኩበት ጊዜ እስካሁን ድረስ አዕምሮዬ ውስጥ ታትሞ ቀርቷል። ይህ አጋጣሚ በአንድ አነስተኛ ቡድን ውስጥ በእኛ የመቀደስ ሂደት ውስጥ የእኛ…

0 Comments