በእግዚአብሔር መደነቅ

በ ጆን ፓይፐር 

 

የዚህ መጽሐፍ ዋና ግብ፣ በኢየሱስ ክርስቶስ በኩል ለሰዎች ሁሉ ደስታን የሚሰጥና በሁሉም አቅጣጫ ለእግዚአብሔር ክብር የሚሆን ጥልቅ ፍላጎትን ማነሣሣት ነው። በዚህ መጽሐፍ የምናገኛቸው እውነቶች ስለ ሉዓላዊው እግዚአብሔር ክብር፣ ደግሞም እኛ በእርሱና በፈቃዱ ውስጥ ስላለን ሐሴት ያስተምራሉ።

እነዚህ እውነቶች ስለ ሉዓላዊው እግዚአብሔር ክብር፣ ደግሞም እኛ በእርሱና በፈቃዱ ውስጥ ስላለን ሐሴት ያስተምራሉ። እነዚህ እውነቶች የመጋቢው፣ የቤተ ክርስቲያኑ እና በዓለም ዙሪያ ያሉ አድማጮቹ መገለጫ ናቸው።

ስለ ጸሐፊው

ጆን ፓይፐር የዲዛየሪንግ ጋድ እና የቤተልሔም ሥነ መለኮት ኮሌጅ መሥራች እና ዋና አስተማሪ ነው። ሚኒያፖሊስ ሚኒሶታ በምትገኘው ቤተልሔም ባፕቲስት ቤተ ክርስቲያን ውስጥ መጋቢ በመሆን ለሠላሳ ሦስት ዓመታት አገልግሏል። Desiring God፣ Don’t Waste Your Life፣  እና Providence የሚሉትን ጨምሮ ከሃምሳ በላይ የሚሆኑ መጽሐፍትም ደራሲ ነው።

ስለ መጽሐፉ

አሳታሚ፦ ወንጌሉ ሚኒስትሪስ

የገጽ ብዛት፦ 200

የታተመበት ጊዜ (ትርጉም)፦ 2015 ዓ.ም

አድራሻ

ጉርድ ሾላ፣ ሴንቸሪ ሞል ፊት ለፊት ሜርሲ ፕላዛ 13ኛ ፎቅ ላይ ማግኘት ይቻላል።