ለእግዚአብሔር ክብር የተኖረ ትዳር
ለዚህ ምዕራፍ ርዕስ እንዲሆን የመረጥኩት “ለእግዚአብሔር ክብር የተኖረ ጋብቻ” የሚልን ቃል ነው። በዚህ ርዕስ ውስጥ ልናስተውለው የሚያስፈልገው ቃል “ለእግዚአብሔር” የሚለውን ነው። ርዕሱ “የእግዚአብሔር ክብር በጋብቻ ውስጥ ላለ ሕይወት” ወይንም “በእግዚአብሔር ክብር የተኖረ ጋብቻ” ሳይሆን፣ ርዕሱ “ለእግዚአብሔር ክብር የተኖረ ጋብቻ” ነው።
ለዚህ ምዕራፍ ርዕስ እንዲሆን የመረጥኩት “ለእግዚአብሔር ክብር የተኖረ ጋብቻ” የሚልን ቃል ነው። በዚህ ርዕስ ውስጥ ልናስተውለው የሚያስፈልገው ቃል “ለእግዚአብሔር” የሚለውን ነው። ርዕሱ “የእግዚአብሔር ክብር በጋብቻ ውስጥ ላለ ሕይወት” ወይንም “በእግዚአብሔር ክብር የተኖረ ጋብቻ” ሳይሆን፣ ርዕሱ “ለእግዚአብሔር ክብር የተኖረ ጋብቻ” ነው።
ስለ ሲኦል[1] ማሰብ ማንን ደስ ያሰኘዋል? እንዲያውም “ስለ ሲኦል ከማሰብ ይልቅ ስለ ሌላ ማንኛውም ነገር ማሰብ የተሻለ ነው” ብለን እንድናስብ ከሚያስገድዱን ርዕሶች አንዱና ዋነኛው አይደለምን? ለአንዳንዶች እንዲያውም የክርስትና አስተምህሮ የሆነው ትምህርተ ሲኦል እና የትምህርቱ አስፈሪነት (ማለትም ሲኦል ዘላለማዊ የሆነ፣ የእግዚአብሔር ጠላቶች ሁሉ በሙሉ ማንነታቸውና በሙሉ ንቃታቸው በማያቋርጥ ስቃይ የሚሰቃዩበት ቦታ መሆኑ)፣ ስለ እርሱ ማሰብን ወደ መሸሽ ብቻ ሳይሆን ከናካቴው ሲኦል የሚባል ነገር የለም ብሎ ወደ መደምደም የክህደት ጫፍ አድርሷቸዋል።
ዲያቆን ሊሆን የሚገባው ማነው? መጽሐፍ ቅዱስ ስለ ዲያቆናት ተግባር ምን ይላል? ሁለቱ የመጽሐፍ ቅዱስ ቢሮዎች (አገልግሎቶች)፦ ሽማግሌዎችና ዲያቆናት የዲያቆናት የአገልግሎት ቢሮን ከሽማግሌዎች የአገልግሎት ቢሮ ጋር ማነጻጸር ከላይ ላነሣናቸው ጥያቄዎች መልስ…
መለወጥ የአቅጣጫ ለውጥ ማድረግ ማለት ነው። አንድ ሰው ከኅጢአት መንገድ ተመልሶ ለድነት ወደ ክርስቶስ ሲሄድ ማለት ነው። ይህም ከጣዖት አምልኮ እግዚአብሔርን ወደ ማምለክ፣ ራስን ከማጽደቅ ወደ ክርስቶስ ጽድቅ መሻገር ማለት ነው። ከራስ አገዛዝ ወደ እግዚአብሔር አገዛዝ መመለስ ማለት ነው።
አውግስጢኖስ (354-430) አውግስጢኖስ በምዕራቡ ዓለም ላይ ያሳደረው ተጽዕኖ እጅግ ከፍተኛ ነው። ቤንጃሚን ዋርፊልድ እንደሚሞግተው፣ አውግስጢኖስ በጽሑፉ ውስጥ፣ “ወደ ቤተ ክርስቲያንም ሆነ ወደ ዓለም እንደ አብዮተኛ ኀይል ነበር የገባው። በቤተ ክርስቲያን…
ዕድሜያቸው ሃያ ቤቶች ውስጥ የነበሩና በአዳዲስ እና በሚያማልሉ የአይፖድ ቀጥሎም የአይፎንና አይፓድ ውጤቶች ዓለምን ያስደመሙ የሲልከን ቫሊ አብዛኞቹ ወጣቶች፣ በወቅቱ ልጆች አልነበሯቸውም። አንዳንዶቹ ዕድሜያቸው በዐሥራዎቹ ቤት ውስጥ ያሉ ልጆች ነበሯቸው።…
መልስ መሠረታዊ ሐሳብ፦ የቤተ ክርስቲያን ሽማግሌ ሀ) 1ኛ ጢሞቴዎስ 3፥1-7 እና ቲቶ 1፥6-9 ላይ ያሉትን መስፈርቶች የሚያሟላ፣ ለ) በጉባኤው ሽማግሌ መሆኑ የሚታወቅ፣ ሐ) ደግሞም ጉባኤውን፣ ቃሉን በማስተማር (1ኛ ጢሞቴዎስ 3፥2)፣ ለበጎቹ…
መጋቢ ለመሆን በእግዚአብሔር ከተጠራህ፣ ለሕዝብህ መጸለይ እንደምትፈልግ እርግጠኛ ነኝ። በሚያሳዝን ሁኔታ ግን ፍላጎት ብቻ በጭራሽ በቂ አይደለም። ጌታችን የራሱን ሰዎች ደቀ መዛሙርቱን፣ “በዚህ ተቀመጡ ከእኔም ጋር ትጉ” ብሎ በጠየቀ ጊዜ…