በአሰቃቂ መከራ ውስጥ እንዴት እንረፍ?
በአሰቃቂ መከራ ውስጥ እያለን በእግዚአብሔር መልካምነት እና ሉዓላዊ ጥበብ ብናምን፣ ስሜታችን ምን የሚሆን ይመስላችኋል? ይህን ጥያቄ ያነሣሁት ለሁለት ምክንያቶች ነው። የመጀመሪያው፣ እግዚአብሔር ለስሜታችን ያለው ፈቃድ በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የተገለጠ መሆኑ…
በአሰቃቂ መከራ ውስጥ እያለን በእግዚአብሔር መልካምነት እና ሉዓላዊ ጥበብ ብናምን፣ ስሜታችን ምን የሚሆን ይመስላችኋል? ይህን ጥያቄ ያነሣሁት ለሁለት ምክንያቶች ነው። የመጀመሪያው፣ እግዚአብሔር ለስሜታችን ያለው ፈቃድ በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የተገለጠ መሆኑ…
እግዚአብሔር ስለ ደስታችሁ ግድ ይለዋል ደስታ ለክርስትና ሕይወት መሠረታዊ የሆነ ነገር ነው። የእግዚአብሔር ሕዝቦች ሐሤትን እንዲያደርጉ እንደታዘዙ፣ ያም ደግሞ መገለጫቸው ሊሆን እንደሚገባ ቅዱሳት መጻሕፍት በግልጽ ይናገራሉ። ደስታችንን በተመለከተ የሰማዩ አባታችን…
ዘፍጥረት 1፥26-31 እግዚአብሔር ፣ “ሰውን በመልካችን፣ በአምሳላችን እንሥራ፤ በባሕር ዓሦች፣ በሰማይ ወፎች፣ በከብቶች፣ በምድር ሁሉ ላይ፣ እንዲሁም በምድር በሚሳቡ ፍጡራን ሁሉ ላይ ሥልጣን ይኑራቸው” አለ። ስለዚህ እግዚአብሔር ሰውን በራሱ መልክ…
ስለ አማሟታችሁ ዕቅድ ከሌላችሁ፣ በመጨረሻዎቹ ሰዓታት የሆነ ሰው ምናልባት ቴሌቪዥን ሊከፍትባችሁ ይችላል። የእግዚአብሔር ቃል አገልጋይ እንደ መሆኔ፣ ሰዎች በደኅና እንዲሞቱ መርዳት የጥሪዬ አካል ነው ብዬ ሁልጊዜ አስባለሁ። ያም ክርስቶስ በሥጋው…
ጥሶ መውጣት ወታደራዊ ጽንሰ ሐሳብ ነው። አንድ ሠራዊት የጠላቱን ኀይል እስከሚያሸነፍ ድረስ ማዳከም ከቻለ፣ ጥሶ መውጣት ይችላል። በዚህም የጠላቱን ግዛት መውረር ይችላል። ነገር ግን በጦርነት መሃል ጥሶ መውጣት የሚቻለው ስልታዊ…
አውግስጢኖስ (354-430) አውግስጢኖስ በምዕራቡ ዓለም ላይ ያሳደረው ተጽዕኖ እጅግ ከፍተኛ ነው። ቤንጃሚን ዋርፊልድ እንደሚሞግተው፣ አውግስጢኖስ በጽሑፉ ውስጥ “ወደ ቤተ ክርስቲያንም ሆነ ወደ ዓለም እንደ አብዮተኛ ኀይል ነበር የገባው። በቤተ ክርስቲያን…
የመሞቻው ጊዜ እየተቃረበ ሲመጣ፣ ይጠብቃቸው ከነበረው ቀውስ የተነሣ ኢየሱስ ትኩረቱን በይበልጥ የደቀ መዛሙርቱን ደስታ ማረጋጋት ላይ አድርጎት ነበር። በዮሐንስ 16፥4-24 ላይ የደስታቸው ጠንቆች የሆኑን ሁለት ነገሮች በማንሳት ይናገራል። አንደኛው፣ ትቶአቸው…
አብዛኛውን ጊዜ ጾምን በአሉታዊ መልኩ የማሰብ ዝንባሌ አለን። ይህም ከምን የመነጨ እንደሆነ ለመረዳት አያዳግትም። ጾም መታቀብ ነው። ያለ ምግብ እና ያለ መጠጥ አልያም ሌሎች እግዚአብሔር ከሰጠን መልካም ነገሮች ተቆጥቦ መቆየት…