በአሰቃቂ መከራ ውስጥ እንዴት እንረፍ?

በአሰቃቂ መከራ ውስጥ እያለን በእግዚአብሔር መልካምነት እና ሉዓላዊ ጥበብ ብናምን፣ ስሜታችን ምን የሚሆን ይመስላችኋል? ይህን ጥያቄ ያነሣሁት ለሁለት ምክንያቶች ነው። የመጀመሪያው፣ እግዚአብሔር ለስሜታችን ያለው ፈቃድ በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የተገለጠ መሆኑ…

0 Comments
ደስታ አማራጭ አይደለም

እግዚአብሔር ስለ ደስታችሁ ግድ ይለዋል ደስታ ለክርስትና ሕይወት መሠረታዊ የሆነ ነገር ነው። የእግዚአብሔር ሕዝቦች ሐሤትን እንዲያደርጉ እንደታዘዙ፣ ያም ደግሞ መገለጫቸው ሊሆን እንደሚገባ ቅዱሳት መጻሕፍት በግልጽ ይናገራሉ። ደስታችንን በተመለከተ የሰማዩ አባታችን…

0 Comments
መጽሐፍ ቅዱሳዊ ወንድነት እና ሴትነት

ዘፍጥረት 1፥26-31 እግዚአብሔር ፣ “ሰውን በመልካችን፣ በአምሳላችን እንሥራ፤ በባሕር ዓሦች፣ በሰማይ ወፎች፣ በከብቶች፣ በምድር ሁሉ ላይ፣ እንዲሁም በምድር በሚሳቡ ፍጡራን ሁሉ ላይ ሥልጣን ይኑራቸው” አለ። ስለዚህ እግዚአብሔር ሰውን በራሱ መልክ…

0 Comments
በደኅና ለመሞት ካሁኑ ያቅዱ

ስለ አማሟታችሁ ዕቅድ ከሌላችሁ፣ በመጨረሻዎቹ ሰዓታት የሆነ ሰው ምናልባት ቴሌቪዥን ሊከፍትባችሁ ይችላል። የእግዚአብሔር ቃል አገልጋይ እንደ መሆኔ፣ ሰዎች በደኅና እንዲሞቱ መርዳት የጥሪዬ አካል ነው ብዬ ሁልጊዜ አስባለሁ። ያም ክርስቶስ በሥጋው…

0 Comments
ጥሶ ለመውጣት መጸለይ

ጥሶ መውጣት ወታደራዊ ጽንሰ ሐሳብ ነው። አንድ ሠራዊት የጠላቱን ኀይል እስከሚያሸነፍ ድረስ ማዳከም ከቻለ፣ ጥሶ መውጣት ይችላል። በዚህም የጠላቱን ግዛት መውረር ይችላል። ነገር ግን በጦርነት መሃል ጥሶ መውጣት የሚቻለው ስልታዊ…

0 Comments
እውነተኛ ደስታ ከወሲብ ኀጢአት ነፃ አወጣው

አውግስጢኖስ (354-430) አውግስጢኖስ በምዕራቡ ዓለም ላይ ያሳደረው ተጽዕኖ እጅግ ከፍተኛ ነው። ቤንጃሚን ዋርፊልድ እንደሚሞግተው፣ አውግስጢኖስ በጽሑፉ ውስጥ  “ወደ ቤተ ክርስቲያንም ሆነ ወደ ዓለም እንደ አብዮተኛ ኀይል ነበር የገባው። በቤተ ክርስቲያን…

0 Comments
ደስታችሁን ከእናንተ ማንም ሊወስድባችሁ አይችልም

የመሞቻው ጊዜ እየተቃረበ ሲመጣ፣ ይጠብቃቸው ከነበረው ቀውስ የተነሣ ኢየሱስ ትኩረቱን በይበልጥ የደቀ መዛሙርቱን ደስታ ማረጋጋት ላይ አድርጎት ነበር። በዮሐንስ 16፥4-24 ላይ የደስታቸው ጠንቆች የሆኑን ሁለት ነገሮች በማንሣት ይናገራል። አንደኛው፣ ትቶአቸው…

0 Comments
የጾም ምስጢራዊ ጥቅሞች

አብዛኛውን ጊዜ ጾምን በአሉታዊ መልኩ የማሰብ ዝንባሌ አለን። ይህም ከምን የመነጨ እንደሆነ ለመረዳት አያዳግትም። ጾም መታቀብ ነው። ያለ ምግብ እና ያለ መጠጥ አልያም ሌሎች እግዚአብሔር ከሰጠን መልካም ነገሮች ተቆጥቦ መቆየት…

0 Comments