ኀጢአት መቼም ቢሆን ደስተኛ አያደርጋችሁም!

በእግዚአብሔር ቃል ውስጥ፣ “ብትሞት ግን ብዙ ፍሬ ታፈራለች” የሚለው ጥቅስ በተደጋጋሚ ተጠቅሷል (ዮሐንስ 12፥24)። በእያንዳንዱም ክርስቲያን ላይ ሞታችኋልና የሚለው ቃል ታትሟል (ቈላስይስ 3፥3)። ከልብ የሆነ የአማኝ ኑዛዜም፣ "ከክርስቶስ ጋር ተሰቅያለሁ"…

0 Comments
የሕይወቴ ዋነኛ የተስፋ ቃል

የሕይወቴ ዋነኛ የተስፋ ቃል፦ እግዚአብሔር እንዴት ተስፋዬን እንዳጸናው አንዳንድ ቃላት ነፍሳችሁን ሰርስረው በመግባት አስተሳሰባችሁን በተስፋ መሙላት እና ስለ ሁሉም ነገሮች ያላችሁን አስተሳሳብ መቀየር ይችላሉ። በሮሜ 8፥32 ሐዋርያው ጳውሎስ ሁሉን ስለሚያጠቃልለው…

0 Comments
ካንሰራችሁን አታባክኑት!

ይህንን ስጽፍ የፕሮስቴት ቀዶ ጥገና የሚደረግልኝ ቀን ዋዜማ ላይ ሆኜ ነው። በተአምራትም ይሁን በመድኀኒት የሚሠራውን የእግዚአብሔርን የፈውስ ኀይል አምናለሁ። ስለ ሁለቱም ዐይነት የፈውስ መንገዶች መጸለይ ትክክለኛ እና መልካም እንደሆነ አምናለሁ።…

0 Comments
የእግዚአብሔር ውበት፦ ለስልቹዎች፣ ለባተሌዎች እና ድባቴ ላጠቃቸው

ካለብን የኀጢአት እስራት ለማምለጥ በክርስቶስ ወደ እግዚአብሔር ክብር ልንቀርብ ይገባናል። ብቸኛው ተስፋችን እርሱ ነው። በዚህ ርዕሰ ጉዳይ ዙሪያ የነገረ መለኮት ምሁሩ ጆናታን ኤድዋርድስ የተካነ ነበር። በመጽሐፍ ቅዱስ ሁሉ ውስጥ የእግዚአብሔርን…

0 Comments
አቅጣጫ ቀያሪው ጉዳይ

በትውልድ መካከል አቅጣጫ ቀያሪው ጉዳይ ስለ ውጤታማ የመጽሐፍ ቅዱስ ሥልጣን ያለው አረዳድ እና ስለሚገልጠው እውነታዎች ነው። "በትውልድ መካከል ልዩነት ፈጣሪው ጉዳይ የመጽሐፍ ቅዱስ ሥልጣን ነው" ብቻ ለምን አላልኩም? በርግጥ የዐረፍተ…

0 Comments
ክርስቲያናዊ ሄዶኒዝም፦ ሐዘንተኞች ስንሆን ሁልጊዜ ደስተኞች ነን

ክርስቲያናዊ ሄዶኒዝምን በተመለከተ፣ መጽሐፍ ቅዱሳዊ አፈታትን ተከትሎ ሙግት ማቅረብ አንድ ነገር ነው። ሰዎች ይሄ እውነት ልባቸው ውስጥ ሰርጾ እንዲገባ መርዳት ግን ከዚህ የላቀ እና ከባዱ ነገር ነው። አሁን ላደርግ የምሞክረውም…

0 Comments