የእግዚአብሔርን ድምጽ የሰማሁባት ማለዳ

ከዕለታት በአንዱ ሰኞ ማለዳ 12 ሰዓት አካባቢ መጋቢት 19፣ 2007 ዓ.ም. እ.ኤ.አ. የገጠመኝን ድንቅ ነገር ልንገራችሁ። እግዚአብሔር ራሱ ተናገረኝ። የተናገረኝ እግዚአብሔር ለመሆኑ ምንም ጥርጥር አልነበረውም። ከሆነ ሰው ጋር የነበራችሁን ውይይት…

0 Comments
ካልቪናዊያን የሰከኑ እና ቸሮች ሊሆኑ ይገባል

ለአንድ ካልቪናዊ ቁጡ እና ደግነት የጎደለው ተደርጎ ከመግለጽ የከፋ መግለጫ እምብዛም የለም። እንዴት ነው የእግዚአብሔርን ትልቅነት ለመረዳት እየተፋለሙ ያሉ ሰዎች፣ መልሰው በመከራ ውስጥ ያለውን ኅብረተሰብ ሰላም የሚነሱት? ደግሞስ እንዴት ነው…

0 Comments
በደስታ ላይ የተመሠረተ ሐዘን

ስለ ኀጢአቴ የእግዚአብሔርን ቁጣ ሰግቼ ከማለቅስበት ቀናት ይልቅ፣ የእግዚአብሔር መልካምነት ፍንጥቅታ ነክቶኝ ከልቤ የማለቅስበት ቀናት ይበዛሉ። አንድ ወቅት ባለቤቴን በቁጣ ከተናገርኩ በኋላ ከማዕድ ቤት ወጥቼ የተሰበሰበውን ቆሻሻ ወደ ውጪ ለማውጣት…

0 Comments
ወደ ድንቅ የእግዚአብሔር ምስጢር ተራሮች ገስግሱ

የእግዚአብሔርን የአሠራር መንገዶች ለማወቅ ያለንን ቸልተኝነትን በመቃረን፣ እርሱን ለማድነቅና ለማምለክ የእግዚአብሔርን መንገድ እንደ መሠረት በመጠቀም የሚናገሩ የተለያዩ ጽሑፎችን አንብቤአለሁ። እንዲሁም የተለያዩ ሰባኪዎች በየምስባካቸው በዚህ መንገድ ሲሰብኩ ሰምቻለሁ። ይህንንም ለማድረግ የሚጠቀሙት ቃል “ምስጢር ” የሚለውን አዎንታዊ ቃል ሲሆን በዚህም የእግዚአብሔርን ክቡርነትና ልዕልና ምን ያህል እንደማናውቅ ተረድተን መደነቅ እንዳለብን ይነግሩናል።

0 Comments
ክቡር የሆነው የክርስቶስ ደም ኀይል

በእግዚአብሔር ቃልና መንፈስ የሚመሩ ደግሞ በቃል ከመቀበል ባለፈ በውስጣቸው አስተውሎትና እርግጠኝነት አላቸው። አንተ ግን ቆም ብለህ እንዴት እንደሆነ ጠይቀህ ታውቃለህ? ደሙ እንደ ምትሃት ነው የሚሠራው? በርግጥ በደሙ ውስጥ ኃይል ካለ፤ ይህንን እውነት እንዴት ነው መረዳት የሚቻለው? "ድንቅ ሥራን የሚሠራ ኃይል" በማለት ስናበሥር የሚገለጠው እውነት ምን ይሆን?

0 Comments
በእምነት ያልተደረገ ሁሉ ኀጢአት ነውን?

በዮሐንስ አፈወርቅ (347-407 ዓ.ም.) ዘመን የነበሩ ሰዎች፣ በሮሜ 14፥23 “በእምነት ያልተደረገ ሁሉ ኀጢአት ነውና” የሚለውን የጳውሎስን ቃላት ትርጉም ለመገደብ ሞክረዋል። ዮሐንስ አፈወርቅ ራሱም እንዲህ በማለት ተናግሯል፦ “በዚህ ክፍል ጳውሎስ ለመናገር…

0 Comments