ስብከት ለምን አስፈለገ?

ባለፈው ሳምንት ለቤተ ክርስቲያናችን የእሁድ ጠዋት መልእክትን ለማዘጋጀት 25 ሰዓታት ገደማ ወስዶብኝ ነበር። በ1ኛ ሳሙኤል 9-11 ላይ ስለ ተመሠረተ፣ መልእክት ከምለው ስብከት ብለው ይሻላል። ሙሉውን ጥቅስ አንብቤ ለ40 ደቂቃ ያህል…

0 Comments
ስለ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ሥነ መለኮት ያለኝን ግንዛቤ እንዴት ማሳደግ እችላለሁ?

መልስ ጭብጦችንና ርዕሰ ጉዳዮችን በመያዝ መጽሐፍ ቅዱስን አጥኑ፦ ሁሉንም የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች በስፋት እና በጥልቀት ማጥናት ቢገባም፣ በአጠቃላይ መጸሐፍ ቅዱስ ውስጥ ያሉትን ጭብጦችን ለመረዳት መጽሐፍ ቅዱስን ማጥናት ግን እጅግ ጠቃሚ…

0 Comments
ወንጌል ስብከት | ወንጌልን ለማሳመን ዒላማ አድርጎ ማስተማር

ወንጌልን እየሰበክን መሆኑን በምን እናውቃለን? መልሱ ስለ ወንጌል ስብከት ባለን መረዳት ላይ ይወሰናል። ወንጌል ስብከትን መጽሐፍ ቅዱሳዊ በሆነ መንገድ ማብራራት፣ የወንጌል ስብከት ልምምዳችንን በመጽሐፍ ቅዱስ መሠረት ላይ ማድረግ እንድንችል ይረዳናል።…

0 Comments
ወንጌል ተኮር ስብከት | ወንጌል ደምቆ የሚያበራበት ስብከት  

ዘ ፕሪንሰስ ብራይድ የሚለው ፊልም ከምንጊዜውም ምርጥ ፊልሞች ጎራ ይመደባል ብላቹ ታስባላችሁ? ፊልሙ ላይ ያሉት ታዋቂዎቹ ንግግሮችን ካሰብን ከምርጥ ሥራዎች ጎራ ሊመደብ ይችላል። አንዱ ታዋቂ ንግግር ከፊልሙ ኢንዲጎ ሞንታያ በቪዚኒ…

0 Comments
መጋቢ ሆይ! ስለ ቅድስና ያለህን ነገረ መለኮት ማወቅ አለብህ

በክርስትና ሕይወት ውስጥ ስላለው ቀጣይነት ያለው ቅድስና ያለኝን ጎዶሎ የሆነ ዕውቀት የተገነዘብኩበት ጊዜ እስካሁን ድረስ አዕምሮዬ ውስጥ ታትሞ ቀርቷል። ይህ አጋጣሚ በአንድ አነስተኛ ቡድን ውስጥ በእኛ የመቀደስ ሂደት ውስጥ የእኛ…

0 Comments
አስተምህሮ በድኻ ማኅበረሰብ ውስጥ አስፈላጊ ነውን?

ከጥቂት ዓመታት በፊት፣ ከአንድ የድሮ የኮሌጅ ጓደኛዬ ጋር ቡና ለመጠጣት አብረን ተቀመጥን። ከተማሪነታችን ዘመን በኋላ፣ ለአገልግሎት ያለን አመለካከት ምን ያህል እንደተቀየረ ነገረኝ። ይህ ጓደኛዬ አሁን በተለያዩ ኮሌጆች ውስጥ በመሪነት እያገለገለ…

0 Comments