ስብከት ለምን አስፈለገ?

ባለፈው ሳምንት የቤተ ክርስቲያናችንን የእሁድ ጠዋት መልእክት ለማዘጋጀት 25 ሰዓታት ገደማ ወስዶብኝ ነበር። በ1ኛ ሳሙኤል 9-11 ላይ ስለተመሠረተ፣ መልእክት ከምለው ስብከት ብለው ይሻላል። ሙሉውን ጥቅስ አንብቤ ለ40 ደቂቃ ያህል ተናገርኩ፤…

0 Comments
ለምን ሲኦል የወንጌሉ ቁልፍ ክፍል ሆነ?

ስለ ሲኦል[1] ማሰብ ማንን ደስ ያሰኘዋል? እንዲያውም “ስለ ሲኦል ከማሰብ ይልቅ ስለ ሌላ ማንኛውም ነገር ማሰብ የተሻለ ነው” ብለን እንድናስብ ከሚያስገድዱን ርዕሶች አንዱና ዋነኛው አይደለምን? ለአንዳንዶች እንዲያውም የክርስትና አስተምህሮ የሆነው ትምህርተ ሲኦል እና የትምህርቱ አስፈሪነት (ማለትም ሲኦል ዘላለማዊ የሆነ፣ የእግዚአብሔር ጠላቶች ሁሉ በሙሉ ማንነታቸውና በሙሉ ንቃታቸው በማያቋርጥ ስቃይ የሚሰቃዩበት ቦታ መሆኑ)፣ ስለ እርሱ ማሰብን ወደ መሸሽ ብቻ ሳይሆን ከናካቴው ሲኦል የሚባል ነገር የለም ብሎ ወደ መደምደም የክህደት ጫፍ አድርሷቸዋል።

0 Comments
የቤተ ክርስቲያን ዲሲፕሊን ምንድን ነው?

ተጫዋቾቹን ሰለ ጨዋታ እያስተማረ፣ ነገር ግን በተግባር ስለማያሰለጥን አሰልጣኝ ምን ታስባላችሁ? የሒሳብ ትምህርትን የሚያስተምር፣ ነገር ግን ተማሪዎቹ ሲሳሳቱ ስለማያርም መምህርስ? ወይንም ስለ ጤንነት ብዙ እያወራ የራሱን ካንሰር ችላ የሚልስ ሐኪም?…

0 Comments
መጋቢዎች በቤተ ክርስቲያን ዲሲፕሊን የሚፈጽሟቸው 22 ስሕተቶች

የቤተ ክርስቲያን መጋቢዎች (ፓስተሮች) አንዳንድ ጊዜ የቤተ ክርስቲያን ዲሲፕሊንን ሲተገብሩ የሚከተሉትን ስሕተቶች ይሠራሉ፦ የቤተ ክርስቲያን ዲሲፕሊን ምን እንደሆነ እና ለምን ተግባራዊ መደረግ እንዳለበት ለጉባኤያቸው አያስተምሩም። ትርጉም ያለው የቤተክርስቲያን አባልነትን ተግባራዊ…

0 Comments
የቤተ ክርስቲያን አባልነት መጽሐፍ ቅዱሳዊ ነው?

"የክርስቶስ እጮኛ አመንዝራ ልትሆን አትችልም፤ ያልተበላሸች እና ንጽሕት ናት። አንድ ቤት ታውቃለች፤ በንጽሕና ቅድስናዋን ትጠብቃለች። ለእግዚአብሔር ትጠብቀናለች። የወለደቻቸውን ለመንግሥቱ ትሾማለች። ማንኛውም ከቤተ ክርስቲያን ተለይቶ ከሴተኛ አዳሪ ጋር የሚተባበር፣ ከቤተ ክርስቲያን…

0 Comments
ወንጌል ስብከት | ወንጌልን ለማሳመን ዒላማ አድርጎ ማስተማር

ወንጌልን እየሰበክን መሆኑን በምን እናውቃለን? መልሱ ስለ ወንጌል ስብከት ባለን መረዳት ላይ ይወሰናል። ወንጌል ስብከትን መጽሐፍ ቅዱሳዊ በሆነ መንገድ ማብራራት፣ የወንጌል ስብከት ልምምዳችንን በመጽሐፍ ቅዱስ መሠረት ላይ ማድረግ እንድንችል ይረዳናል።…

0 Comments