የመንፈሳዊ ኮንፍረንሶች ችግር

ለምንኖርበት ማኅበረ ሰብ ወንጌልን መስበክ እጅግ አስፈላጊ እንደ ሆነ ክርስቲያኖችን ለማሳመን ብዙም ጥረት አያስፈልግም። እንዲያውም አንድ የመንፈሳዊ ኮንፍረንስ ሥራ ላይ ተሳታፊ ሰዎችን ማግኘት ከባድ ነገር አይደለም። ነገር ግን፣ ብዙ ጊዜ…

Continue Readingየመንፈሳዊ ኮንፍረንሶች ችግር
የብልጽግና “ወንጌል” ተከታዮችን በወንጌል መድረስ

በአንድ የክረምት ማለዳ፣ መጽሐፍ ቅዱሴን እያነበብኩና ማስታወሻ እየያዝኩ በምወደው ካፌ ውስጥ ተቀምጬ ነበር። አንድ ሰው በተቀመጥኩበት ሲያልፍ መጽሐፍ ቅዱስ እያነበብኩ እንደሆነ አስተዋለና ከእኔ ጋር ማውራት ጀመረ። በአካባቢያችን ያለ የአንድ ትልቅ የብልጽግና…

Continue Readingየብልጽግና “ወንጌል” ተከታዮችን በወንጌል መድረስ
መጋቢ እና የወንጌል ሥርጭት፦ ታዳሚያንን መፈለግ

ወንጌልን ለማሠራጨት ምን ያስፈልግሃል? ይዘቶቹ ብዙ አይደሉም። የኢየሱስ ክርስቶስ ወንጌል የምሥራችን የሚሰብክ ወንጌላዊ ያስፈልግሃል። ሌላ አንድ ተጨማሪ የሚያስፈልግህ ነገር አለ፤ ይኸውም ቢያንስ አንድ በወንጌሉ ያላመነ ታዳሚ ያስፈልግሃል። ለብዙ መጋቢያን ይህ…

Continue Readingመጋቢ እና የወንጌል ሥርጭት፦ ታዳሚያንን መፈለግ
ወንጌል ስብከት ምንድን ነው?

ወንጌል ስብከት ማለት ወንጌልን ለማሳመን ዒላማ አድርጎ ማስተማር ነው ወንጌልን እየሰበክን መሆኑን በምን እናውቃለን? መልሱ ስለ ወንጌል ስብከት ባለን መረዳት ላይ ይወሰናል። ወንጌል ስብከትን መጽሐፍ ቅዱሳዊ በሆነ መንገድ ማብራራት፣ የወንጌል…

Continue Readingወንጌል ስብከት ምንድን ነው?
የወንጌል ማዕከላዊነት፦ ማስጠንቀቂያ እና ምክር

ወንጌልን ሳንለቅ ሌሎች አስፈላጊ ነገሮች ላይ እንዴት መሥራት እንችላለን? በሌላ አቅጣጫ ደግሞ ወንጌል ብቸኛ አስፈላጊ ነገር ከሆነ ከወንጌል አልፈን ሌሎች ነገሮች ላይ መሥራት በመርሕ ደረጃ ልክ ሊሆን ይችላልን? እነዚህ ሁለት…

Continue Readingየወንጌል ማዕከላዊነት፦ ማስጠንቀቂያ እና ምክር
ሺሕ ጊዜ ሞቶ መኖር የቀጠለ

አዶኒራም ጀድሰን (1788-1850) አዶኒራም ጀድሰን በሕይወት ዘመኑ የደረሱበት መከራዎች ታሪክ እጅግ አስገራሚ ነው። “ይህኛውስ አሰቃቂ ነው፤ ከዚህ የባሰ ምንም ሊደርስበትና ሊቋቋመው አይችልም” ስትሉ ሌላ ደግሞ ይገጥመዋል። እንዲያውም ከእግዚአብሔር ረጅም ታሪካዊ…

Continue Readingሺሕ ጊዜ ሞቶ መኖር የቀጠለ