የብልጽግና “ወንጌል” ተከታዮችን በወንጌል መድረስ

በአንድ ጥርት ባለ የክረምት ጠዋት፣ መጽሐፍ ቅዱሴን እያነበብኩና ማስታወሻ እየያዝኩ በምወደው ካፌ ውስጥ ተቀምጬ ነበር። ከመቀመጫዬ አልፎ እየሄደ ሳለ አንድ ሰው መጽሐፍ ቅዱስን እያነበብኩ እንደሆነ አስተዋለና ከእኔ ጋር ማውራት ጀመረ።…

0 Comments
ለምን ሲኦል የወንጌሉ ቁልፍ ክፍል ሆነ?

ስለ ሲኦል[1] ማሰብ ማንን ደስ ያሰኘዋል? እንዲያውም “ስለ ሲኦል ከማሰብ ይልቅ ስለ ሌላ ማንኛውም ነገር ማሰብ የተሻለ ነው” ብለን እንድናስብ ከሚያስገድዱን ርዕሶች አንዱና ዋነኛው አይደለምን? ለአንዳንዶች እንዲያውም የክርስትና አስተምህሮ የሆነው ትምህርተ ሲኦል እና የትምህርቱ አስፈሪነት (ማለትም ሲኦል ዘላለማዊ የሆነ፣ የእግዚአብሔር ጠላቶች ሁሉ በሙሉ ማንነታቸውና በሙሉ ንቃታቸው በማያቋርጥ ስቃይ የሚሰቃዩበት ቦታ መሆኑ)፣ ስለ እርሱ ማሰብን ወደ መሸሽ ብቻ ሳይሆን ከናካቴው ሲኦል የሚባል ነገር የለም ብሎ ወደ መደምደም የክህደት ጫፍ አድርሷቸዋል።

0 Comments
በሥራ ቦታ ወንጌልን መስበክ

በክርስትና ላይ የዓለም ተጽእኖ እየጨመረ በሄደ ቁጥር፣ በሥራ ቦታ የወንጌል አገልግሎትህ ላይ ያለው ተጽእኖ ምንድን ነው? ይህ የበለጠ ታማኝ ወይስ የበለጠ ፈሪ አድርጎሃል? የበለጠ ብትፈራ ብዙ ልትወቀስ አይገባህም፤ ምክንያቱም የማህበራዊ…

0 Comments
ወንጌል ስብከት | ወንጌልን ለማሳመን ዒላማ አድርጎ ማስተማር

ወንጌልን እየሰበክን መሆኑን በምን እናውቃለን? መልሱ ስለ ወንጌል ስብከት ባለን መረዳት ላይ ይወሰናል። ወንጌል ስብከትን መጽሐፍ ቅዱሳዊ በሆነ መንገድ ማብራራት፣ የወንጌል ስብከት ልምምዳችንን በመጽሐፍ ቅዱስ መሠረት ላይ ማድረግ እንድንችል ይረዳናል።…

0 Comments
ወንጌል-ተኮር ስብከት | ወንጌል ደምቆ የሚያበራበት ስብከት  

ዘ ፕሪንሰስ ብራይድ የሚለው ፊልም ከምንጊዜውም ምርጥ ፊልሞች ጎራ ይመደባል ብላቹ ታስባላቹ? ፊልሙ ላይ ያሉት ታዋቂዎቹ ንግግሮችን ካሰብን ከምርጥ ሥራዎች ጎራ ሊመደብ ይችላል። አንዱ ታዋቂ ንግግር ከፊልሙ ኢንዲጎ ሞንታያ በቪዚኒ…

0 Comments
ዶክትሪን በድሃ ማህበረሰብ ውስጥ አስፈላጊ ነውን?

ከጥቂት ዓመታት በፊት፣ ከአንድ የድሮ የኮሌጅ ጓደኛዬ ጋር ቡና ለመጠጣት አብረን ተቀመጥን። ከተማሪነታችን ዘመን በኋላ፣ ለአገልግሎት ያለን አመለካከት ምን ያህል እንደተቀየረ ነገረኝ። ይህ ጓደኛዬ አሁን በተለያዩ ኮሌጆች ውስጥ በአመራርነት እያገለገለ…

0 Comments
መከራ ያቀጣጠለው ንቅናቄ

ዴቪድ ብሬነርድ (1718-1747) በሕይወት የኖረው 29 ዓመት ከ5 ወር ከ19 ቀናት ብቻ ነበር። በእነዚህ ዓመታት ውስጥ ክርስቲያን የነበረው ለስምንት ዓመታት ሲሆን፣ በሚሲዮናዊነት ያሳለፈው ደግሞ አራት ዓመታትን ብቻ ነበር። ሕይወቱ አጭር…

0 Comments