የብልጽግና “ወንጌል” ተከታዮችን በወንጌል መድረስ

በአንድ የክረምት ማለዳ፣ መጽሐፍ ቅዱሴን እያነበብኩና ማስታወሻ እየያዝኩ በምወደው ካፌ ውስጥ ተቀምጬ ነበር። አንድ ሰው በተቀመጥኩበት ሲያልፍ መጽሐፍ ቅዱስ እያነበብኩ እንደሆነ አስተዋለና ከእኔ ጋር ማውራት ጀመረ። በአካባቢያችን ያለ የአንድ ትልቅ የብልጽግና…

0 Comments
ለምን ሲኦል የወንጌሉ ቁልፍ ክፍል ሆነ?

ስለ ሲኦል[1] ማሰብ ማንን ደስ ያሰኘዋል? እንዲያውም “ስለ ሲኦል ከማሰብ ይልቅ ስለ ሌላ ማንኛውም ነገር ማሰብ የተሻለ ነው” ብለን እንድናስብ ከሚያስገድዱን ርዕሶች አንዱና ዋነኛው አይደለምን? ለአንዳንዶች እንዲያውም የክርስትና አስተምህሮ የሆነው ትምህርተ ሲኦል እና የትምህርቱ አስፈሪነት (ማለትም ሲኦል ዘላለማዊ የሆነ፣ የእግዚአብሔር ጠላቶች ሁሉ በሙሉ ማንነታቸውና በሙሉ ንቃታቸው በማያቋርጥ ስቃይ የሚሰቃዩበት ቦታ መሆኑ)፣ ስለ እርሱ ማሰብን ወደ መሸሽ ብቻ ሳይሆን ከናካቴው ሲኦል የሚባል ነገር የለም ብሎ ወደ መደምደም የክህደት ጫፍ አድርሷቸዋል።

0 Comments
የሉዓላዊው አምላክ ፈገግታ:- ሚስዮናዊ የሚያደርግ ደስታ

ፒየር ሪቸር እና ጉዪሉም ቻርቲየር የአትላንቲክ ውቅያኖስን አቋርጠው የአሜሪካን ምድር የረገጡ የመጀመሪያዎቹ የፕሮቴስታንት ሚስዮናውያን ሆኑ። እ.ኤ.አ በ1557 ዓ.ም ብራዚል ደረሱ። ካልቪን በፈረንሣይ ውስጥ ያለውን ቡድን በመባረክ ወደ “አዲሱ ዓለም” እንዲሄዱ…

0 Comments
በአምስቱ የካልቪኒዝም ነጥቦች የማመን ዐሥር ውጤቶች

ከታች የተዘረዘሩት ዐሥር ነጥቦች፣ በካልቪኒዝም አምስቱ ነጥቦች ማመን ስላለው በጎ ተጽእኖዎች የግል ምስክርነቴ ነው። በቅርቡ በዚህ ርዕስ ላይ ሴሚናር አስተምሬ ስጨርስ፣ የሴሚናሩ ተካፋዮች እነዚህን  የግል ምስክርነቶች እንዲያገኙት በማሰብ በበይነ መረብ…

0 Comments
መጋቢ እና የወንጌል ሥርጭት፦ ታዳሚያንን መፈለግ

ወንጌልን ለማሰራጨት ምን ያስፈልግሃል? ይዘቶቹ ብዙ አይደሉም። የኢየሱስ ክርስቶስ ወንጌል እና ያንን የምሥራች የሚሰብክ ወንጌላዊ ያስፈልግሃል። ሌላ አንድ ተጨማሪ የሚያስፈልግህ ነገር አለ፤ ይኸውም ቢያንስ አንድ በወንጌሉ ያላመነ ታዳሚ ያስፈልግሃል። ለብዙ…

0 Comments
በሥራ ቦታ ወንጌልን መስበክ

በክርስትና ላይ የባህል ተቃውሞ እጅግ እየጨመረ በሄደ ቁጥር፣ በሥራ ቦታ የወንጌል አገልግሎትህ ላይ ያለው ተጽእኖ ምንድን ነው? ይህ የበለጠ ታማኝ ወይስ የበለጠ ፈሪ አድርጎሃል? የበለጠ ብትፈራ ብዙ ልትወቀስ አይገባህም፤ ምክንያቱም…

0 Comments
ወንጌል የሚፈታው መሠረታዊው ችግር ምንድን ነው?

መልስ ወንጌል በዋነኝነት ፍላጎቶቻችንን ስለሟሟላት ነውን? ትርጉም የማግኘት ፍላጎታችንን ስለሟሟላት ነውን? ማኅበረሰቡን ስለመለወጥ ነውን? የተሻለ ሕይወት እንዴት እንደምንኖር ማስተማር ነው? ድኾችን ስለማንሣት ነውን? እኛን ሀብታም እና ጤናማ ስለማድረግ ነውን? ስለ…

0 Comments