እግዚአብሔር ኮስታራ አይደለም | መስከረም 26
“እግዚአብሔር የሕዝቦችን ምክክር ከንቱ ያደርጋል፤ የሕዝብንም ዕቅድ ያጨናግፋል። የእግዚአብሔር ሐሳብ ግን ለዘላለም ይጸናል፤ የልቡም ሐሳብ ለትውልድ ሁሉ ነው።” (መዝሙር 33፥10-11) “አምላካችንስ በሰማይ ነው፤ እርሱ ደስ የሚለውን ያደርጋል” (መዝሙር 115፥3)። የዚህ…
“እግዚአብሔር የሕዝቦችን ምክክር ከንቱ ያደርጋል፤ የሕዝብንም ዕቅድ ያጨናግፋል። የእግዚአብሔር ሐሳብ ግን ለዘላለም ይጸናል፤ የልቡም ሐሳብ ለትውልድ ሁሉ ነው።” (መዝሙር 33፥10-11) “አምላካችንስ በሰማይ ነው፤ እርሱ ደስ የሚለውን ያደርጋል” (መዝሙር 115፥3)። የዚህ…
በእግዚአብሔር ደስ ይበልህ፤ የልብህንም መሻት ይሰጥሃል። (መዝሙር 37፥4) ደስታን መፈለግ አማራጭ አይደለም፤ በመዝሙር መጽሐፍ እንዲያውም ትዕዛዝ ነው፦ “በእግዚአብሔር ደስ ይበልህ፤ የልብህንም መሻት ይሰጥሃል” (መዝሙር 37፥4)። መዝሙረኞቹም ማድረግ የፈለጉት ይህንን ነው፦…
ከዚህ በተረፈ ወንድሞቼ ሆይ፤ በጌታ ደስ ይበላችሁ። (ፊልጵስዩስ 3፥1) እግዚአብሔር በእርሱ በመደሰታችን ምክንያት እንደሚከብር ማንም አስተምሮኝ አያውቅም ነበር፤ ማለትም በእግዚአብሔር መደሰታችን በራሱ፣ ውዳሴያችንን ከግብዝነት አላቆ ለእግዚአብሔር ክብር እንዲሆን ያደርገዋል። ነገር…
ከእነዚህም ሁሉ ጋር፣ የሚንበለበሉትን የክፉውን ፍላጻዎች ሁሉ ልታጠፉ የምትችሉበትን የእምነትን ጋሻ አንሡ፤ የመዳንን ራስ ቊር አድርጉ፤ የመንፈስንም ሰይፍ ያዙ፤ እርሱም የእግዚአብሔር ቃል ነው። (ኤፌሶን 6፥16–17) ዕድሜዬ መግፋቱ ሲያሳስበኝ፣ አለማመንን በዚህ ቃል…
አንተ ግን ስትጸልይ ወደ ክፍልህ ግባ፤ በሩንም ዘግተህ በስውር ወዳለው አባትህ ጸልይ፤ በስውር የተደረገውን የሚያይ አባትህም ዋጋህን ይከፍልሃል። (ማቴዎስ 6፥6) የ"ክርስቲያን ሄዶኒዝም" (Christian Hedonism) አስተምህሮን ለመቃወም ብዙ ጊዜ የሚነሣው የተቃውሞ…
ሥርዐትህን እሻለሁና በነፃነት እሄዳለሁ። (መዝሙር 119፥45 - የጸሐፊው ትርጉም) የደስታ ዋና ክፍል ነፃነት ነው። ማናችንም ከምንጠላው ነገር ነፃ ካልወጣን፣ ለምንወደውም ነገር ነፃ ካልሆንን ደስተኛ አንሆንም። እውነተኛ ነፃነትን የምናገኘው ከየት ነው?…
ለእኛ ለምናምነውም ከሁሉ በላይ ታላቅ የሆነው ኀይሉ… (ኤፌሶን 1፥19)። የእግዚአብሔር ሁሉን ቻይነት ማለት፣ በዚህ ምድር ላይ ሁኔታዎች ቢቀያየሩ እንኳ ዘላለማዊ በሆነ እና በማይናወጥ የእግዚአብሔር ክብር ውስጥ መሸሸግ ማለት ነው። ይሄ…
እንዲህ አላቸው፤ የዚህን ሕግ ቃሎች ሁሉ በጥንቃቄ ይጠብቁ ዘንድ ልጆቻችሁን እንድታዟቸው፣ እኔ ዛሬ በግልጥ የምነግራችሁን ቃሎች ሁሉ በልባችሁ አኑሩ። ቃሎቹ ለእናንተ ሕይወታችሁ እንጂ እንዲሁ ባዶ ቃሎች አይደሉም፤ በእነርሱ ዮርዳኖስን ተሻግራችሁ፣ በምትወርሷትም…