ሌሎችን በማገልገል መገልገል | ጥር 24
ኢየሱስም ሐሳባቸውን ዐውቆ፣ እንዲህ አላቸው፤ “እንጀራ ስለሌለን ነው በማለት ምን ያነጋግራችኋል? አሁንም አታስተውሉምን? ልብስ አትሉምን? ወይስ ልባችሁ ደንድኖአል?” (ማርቆስ 8፥17) ኢየሱስ አምስት ሺህ እና አራት ሺህ ሰዎችን በጥቂት እንጀራ እና ዓሣ…
ኢየሱስም ሐሳባቸውን ዐውቆ፣ እንዲህ አላቸው፤ “እንጀራ ስለሌለን ነው በማለት ምን ያነጋግራችኋል? አሁንም አታስተውሉምን? ልብስ አትሉምን? ወይስ ልባችሁ ደንድኖአል?” (ማርቆስ 8፥17) ኢየሱስ አምስት ሺህ እና አራት ሺህ ሰዎችን በጥቂት እንጀራ እና ዓሣ…
“በዚያ ቀን በስሜ ትለምናላችሁ፤ ይህም በእናንተ ፈንታ አብን እለምናለሁ ማለቴ አይደለም፤ ስለ ወደዳችሁኝና ከእግዚአብሔርም እንደ መጣሁ ስላመናችሁ አብ ራሱ ይወዳችኋል።” (ዮሐንስ 16፥26-27) የእግዚአብሔርን ልጅ ከሆነው በላይ አስታራቂ አታድርጉት። ኢየሱስ “በእናንተ…
“ሰዎች በእኔ ምክንያት ቢሰድቧችሁ፣ ቢያሳድዷችሁና ክፉውን ሁሉ በሐሰት ቢያስወሩባችሁ፤ ብፁዓን ናችሁ” (ማቴዎስ 5፥11) “ይሁን እንጂ መናፍስት ስለ ተገዙላችሁ በዚያ ደስ አይበላችሁ፤ ስማችሁ ግን በሰማይ ስለ ተጻፈ ደስ ይበላችሁ” (ሉቃስ 10፥20)።…
“ሆኖም ይህን አስባለሁ እንግዲያስ ተስፋ አለኝ፤ ያልጠፋነው ከእግዚአብሔር ታላቅ ፍቅር የተነሣ ነው፤ ርኅራኄው አያልቅምና።” (ሰቆቃወ 3፥21-22) ከተስፋ ዋና ጠላቶች መሀል አንዱ የእግዚአብሔርን ኪዳኖች መርሳት ነው። ማስታወስ ደግሞ ታላቅ አገልግሎት ነው። ጴጥሮስና ጳውሎስ ለዚሁ…
እናንተ “ዛሬ ወይም ነገ ወደዚህች ወይም ወደዚያች ከተማ እንሄዳለን፤ በእርሷም አንድ ዓመት እንቈያለን፤ እንነግዳለን፤ እናተርፋለንም” የምትሉ እንግዲህ ስሙ። ነገ የሚሆነውን እንኳ አታውቁም። ሕይወታችሁ ምንድን ናት? ለጥቂት ጊዜ ታይቶ ኋላ እንደሚጠፋ እንፋሎት…
ምክንያቱም ሁሉን ነገር እንዲታይ የሚያደርገው ብርሃን ነውና፤ ስለዚህም፣ “አንተ የተኛህ ንቃ፤ ከሙታን ተነሣ፤ ክርስቶስም ያበራልሃል” ተብሎአል። (ኤፌሶን 5፥14) ኢየሱስ አልዓዛርን ከሞት እንዲነሣ ሲያዝዘው፣ አልዓዛር ትዕዛዙን የተከተለው እንዴት ነበር? ዮሐንስ 11፥43…
ጸጋ፣ መልካም ነገር በማይገባን ጊዜ ለእኛ የሚያደረግበት የእግዚአብሔር ዝንባሌ ብቻ አይደለም። በእኛ እና ለእኛ መልካም ነገሮች እንዲሆኑ የሚያደርግ ከእግዚአብሔር የሆነ እውነተኛ ኅይል ነው።