በአምስቱ የካልቪኒዝም ነጥቦች ማመን ምን ውጤቶች ይከተሉታል?

በአምስቱ የካልቪኒዝም ነጥቦች የማመን ዐሥር ውጤቶች ከታች የተዘረዘሩት ዐሥር ነጥቦች፣ በካልቪኒዝም አምስቱ ነጥቦች ማመን ስላለው በጎ ተጽእኖዎች የግል ምስክርነቴ ነው። በቅርቡ በዚህ ርዕስ ላይ ሴሚናር አስተምሬ ስጨርስ፣ የሴሚናሩ ተካፋዮች እነዚህን …

Continue Readingበአምስቱ የካልቪኒዝም ነጥቦች ማመን ምን ውጤቶች ይከተሉታል?
መጋቢ እና የወንጌል ሥርጭት፦ ታዳሚያንን መፈለግ

ወንጌልን ለማሠራጨት ምን ያስፈልግሃል? ይዘቶቹ ብዙ አይደሉም። የኢየሱስ ክርስቶስ ወንጌል የምሥራችን የሚሰብክ ወንጌላዊ ያስፈልግሃል። ሌላ አንድ ተጨማሪ የሚያስፈልግህ ነገር አለ፤ ይኸውም ቢያንስ አንድ በወንጌሉ ያላመነ ታዳሚ ያስፈልግሃል። ለብዙ መጋቢያን ይህ…

Continue Readingመጋቢ እና የወንጌል ሥርጭት፦ ታዳሚያንን መፈለግ
ለማያውቁ፣ ለተጠራጣሪዎች እና ለኀጢአተኞች መስበክ

ብዙ ጊዜ "ቅዱሳት መጻሕፍት በገላጭ ስብከት እንዴት ይተገበራሉ?" የሚል ጥያቄ እሰማለሁ። ከዚህ ጥያቄ ጀርባ ብዙ መነሻ ሐሳቦች ሊኖሩ ይችላሉ። ጠያቂው ይህን የሚለው፣ የሰማውን (ወይም የሰበከውን) “ገላጭ” ስብከት ነገር ግን በአንድ…

Continue Readingለማያውቁ፣ ለተጠራጣሪዎች እና ለኀጢአተኞች መስበክ
የቤተ ክርስቲያን አባልነት መጽሐፍ ቅዱሳዊ ነው?

"የክርስቶስ እጮኛ አመንዝራ ልትሆን አትችልም፤ ያልተበላሸች እና ንጽሕት ናት። አንድ ቤት ታውቃለች፤ በንጽሕና ቅድስናዋን ትጠብቃለች። ለእግዚአብሔር ትጠብቀናለች። የወለደቻቸውን ለመንግሥቱ ትሾማለች። ማንኛውም ከቤተ ክርስቲያን ተለይቶ ከሴተኛ አዳሪ ጋር የሚተባበር፣ ከቤተ ክርስቲያን…

Continue Readingየቤተ ክርስቲያን አባልነት መጽሐፍ ቅዱሳዊ ነው?
ብቸኛው የመዳን መንገድ በክርስቶስ ማመን ነውን?

መልስ ከባህል በኩል ያለ ተግዳሮት፦ በአሁኑ ዘመን ያሉ ሰዎች ሁሉን አካታች መሆን ይወዳሉ። ሁሉም ሰው ትክክል እንዲሆን እንፈልጋለን። ጭራሽ ብቸኛው ሰው ሊሳሳትበት የሚችልበት መንገድ፣ ሌላ ሰው ስለ ማንኛውም ነገር ተሳስቶ…

Continue Readingብቸኛው የመዳን መንገድ በክርስቶስ ማመን ነውን?
ወንጌል ስብከት ምንድን ነው?

ወንጌል ስብከት ማለት ወንጌልን ለማሳመን ዒላማ አድርጎ ማስተማር ነው ወንጌልን እየሰበክን መሆኑን በምን እናውቃለን? መልሱ ስለ ወንጌል ስብከት ባለን መረዳት ላይ ይወሰናል። ወንጌል ስብከትን መጽሐፍ ቅዱሳዊ በሆነ መንገድ ማብራራት፣ የወንጌል…

Continue Readingወንጌል ስብከት ምንድን ነው?