የምትፈልጉትን አገኛችሁ?
የትንሣኤ እሑድ ጠዋት ለፋሲካ በዓል የሚሆን ዶሮ ፍለጋ ገበያ ለገበያ እንደሚበተኑ ሸማቾች፣ እኔና እናንተም ፍለጋ ላይ ነን። ሁላችንም እንፈልጋለን። የተጠማች ነፍሳችን የሚያብረቀርቁ ደስታዎችንና ጣፋጭ ርካታዎችን በመፈለግ በዚህች ዓለም ጥግና ሥርቻ…
የትንሣኤ እሑድ ጠዋት ለፋሲካ በዓል የሚሆን ዶሮ ፍለጋ ገበያ ለገበያ እንደሚበተኑ ሸማቾች፣ እኔና እናንተም ፍለጋ ላይ ነን። ሁላችንም እንፈልጋለን። የተጠማች ነፍሳችን የሚያብረቀርቁ ደስታዎችንና ጣፋጭ ርካታዎችን በመፈለግ በዚህች ዓለም ጥግና ሥርቻ…
የሕማማቱ ቅዳሜ ማታ "ዮሴፍም በፍታ ገዛ፤ ሥጋውንም አውርዶ በበፍታው ከከፈነው በኋላ፣ ከዐለት በተወቀረ መቃብር አኖረው፤ የመቃብሩንም ደጃፍ በድንጋይ ገጠመው።" (ማርቆስ 15፥46) ሁላችንም ኢየሱስ እንደ ሞተ እናውቃለን። "ኢየሱስም በታላቅ ድምፅ ጮኸ፣…
የሕማማቱ ቅዳሜ ጠዋት የሕማማት ሳምንት፣ በዕለተ ቅዳሜ በአንጻራዊ ሁኔታ የተረጋጋና ጸጥታ የነገሠበት ነው። መቃብሩ ታትሟል፤ ጠባቂዎች ዘብ ቆመዋል፤ ደቀ መዛሙርቱ በግራ መጋባት፣ በፍርሀትና ተስፋ በመቊረጥ ስሜት ተደብቀው ይሆናል። አዳኙ ደግሞ…
የስቅለት ዐርብ ማታ በዘጠኝም ሰዓት ኢየሱስ፣ “ኤሎሄ፣ ኤሎሄ፣ ላማ ሰበቅታኒ?” ብሎ በታላቅ ድምፅ ጮኸ (ማርቆስ 15፥34)። እስከዚህ ነጥብ ድረስ፣ የስቅለቱ ትረካ ያተኰረው በኢየሱስ አካላዊ ሥቃዮች ላይ ነበር። እነርሱም ግርፋቱ፥ የእሾህ…
የስቅለት ዐርብ ጠዋት ዕለተ ዐርብ ሚያዝያ 3፣ 33 ዓ.ም. ነው። አብዛኛው የሰው ልጅ ስለዚህ ጕዳይ ምንም ፍንጭ የለውም። ይሁን እንጂ በሰው ልጅ ታሪክ ውስጥ እጅግ ጨለማን የተሞላ ቀን ነው። በሮም፣…
ጸሎተ ሐሙስ ማታ "አባ፣ አባት ሆይ፤ ሁሉ ነገር ይቻልሃልና ይህን ጽዋ ከእኔ አርቀው፤ ነገር ግን የእኔ ፈቃድ ሳይሆን የአንተ ፈቃድ ይሁን” (ማርቆስ 14፥36) ኢየሩሳሌምን ጨለማ ውጧት ነበር። ነዋሪዎቿ የፋሲካ ራታቸውን…
ጸሎተ ሐሙስ ጠዋት ኢየሱስ ከመሰቀሉ በፊት ያለው ሐሙስ ምሽት ነው። ይህ ምሽት በትምህርት የተሞላ (ዮሐንስ 13-17)፣ ታላቅ የሆነው እርሱ የታናናሾቹን እግር በማጠብ አስደንጋጭ ነገር የፈጸመበት (ዮሐንስ 13፥3-20)፣ የጌታን ራት ሥርዐት…
የክሕደት ረቡዕ ማታ ከዚህ በኋላ ከዐሥራ ሁለቱ አንዱ የሆነው የአስቆሮቱ ይሁዳ አሳልፎ ሊሰጠው ወደ ካህናት አለቆች ሄደ። (ማርቆስ 14፥10) የካህናት አለቆች እርሱን መግደል ፈልገው ነበር። ነገር ግን በአደባባይ ሊገድሉት አልቻሉም።…