የቤተ ክርስቲያን ዲሲፕሊን ምንድን ነው?
ተጫዋቾቹን ሰለ ጨዋታ እያስተማረ፣ ነገር ግን በተግባር ስለማያሰለጥን አሠልጣኝ ምን ታስባላችሁ? የሒሳብ ትምህርትን የሚያስተምር፣ ነገር ግን ተማሪዎቹ ሲሳሳቱ ስለ ማያርም መምህርስ? ወይንም ስለ ጤንነት ብዙ እያወራ የራሱን ካንሰር ችላ የሚልስ…
ተጫዋቾቹን ሰለ ጨዋታ እያስተማረ፣ ነገር ግን በተግባር ስለማያሰለጥን አሠልጣኝ ምን ታስባላችሁ? የሒሳብ ትምህርትን የሚያስተምር፣ ነገር ግን ተማሪዎቹ ሲሳሳቱ ስለ ማያርም መምህርስ? ወይንም ስለ ጤንነት ብዙ እያወራ የራሱን ካንሰር ችላ የሚልስ…
መልስ መጽሐፍ ቅዱስ ስለሚያዝ ሁሉም ክርስቲያን ቤተ ክርስቲያንን መቀላቀል አለበት። ምንም እንኳ መጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ “ሁሉም ክርስቲያን ቤተ ክርስቲያንን መቀላቀል አለበት” የሚል ቀጥተኛ ትእዛዝ ባይገኝም፣ መጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የሚገኙ ሁለት…
የቤተ ክርስቲያን መጋቢዎች አንዳንድ ጊዜ የቤተ ክርስቲያን ዲሲፕሊንን ሲተገብሩ የሚከተሉትን ስሕተቶች ይሠራሉ፦ የቤተ ክርስቲያን ዲሲፕሊን ምን እንደሆነ እና ለምን ተግባራዊ መደረግ እንዳለበት ለጉባኤያቸው አያስተምሩም። ትርጉም ያለው የቤተ ክርስቲያን አባልነትን ተግባራዊ…
"የክርስቶስ እጮኛ አመንዝራ ልትሆን አትችልም፤ ያልተበላሸች እና ንጽሕት ናት። አንድ ቤት ታውቃለች፤ በንጽሕና ቅድስናዋን ትጠብቃለች። ለእግዚአብሔር ትጠብቀናለች። የወለደቻቸውን ለመንግሥቱ ትሾማለች። ማንኛውም ከቤተ ክርስቲያን ተለይቶ ከሴተኛ አዳሪ ጋር የሚተባበር፣ ከቤተ ክርስቲያን…
በአፍሪካ ባሉ ብዙ አብያተ ክርስቲያናት የብልፅግና ወንጌልን ጨምሮ ወንጌሉን በማጣመም የሚደረጉ አስተምህሮዎች ዘልቀው መግባታቸውን መካድ አይቻልም። የብልፅግና ወንጌል ጉዳይን ፍቱን በሆነ መንገድ መመልከት ከመጀመራችን በፊት ይህንን የስሕተት ወንጌል ያለ ምንም…
መልስ ደቀ መዝሙርነት የሚሠራባቸው መንገዶች ዋናነት በመማር እና በመምሰል ነው። ደቀ መዝሙርነት በይበልጥ የሚሠራው በፍቅር ነው። አዳዲስ አማኞችን እግዚአብሔርን የመምሰል መንገድ በፍቅር ስናስተምርና በሚመሰገን ሕይወት ስንኖር፣ የእኛን ሕይወትና አካሄድ በመከተል…
መጋቢዎች ብዙ ጊዜ እንዲህ ብለው ይጠይቁኛል፦ “አብያተ ክርስቲያኖቻችንን መለወጥ የምንችለው እንዴት ነው?” በጣም ብዙ አገልጋዮች ለውጥ ለማምጣት እየሞከሩ ቤተ ክርስቲያናቸውን አግልለዋል። አንዳንዶቹ ከኀላፊነት ተባረዋል። አሁንም እረኛ እንደ መሆናችን መጠን እንዲህ…
ስለ መለወጥ መጽሐፍ ቅዱሳዊ መረዳት ያላት ቤተክርስቲያን እና የሌላት ቤተክርስቲያን መካከል ያለው የግንዛቤ ልዩነት ምን ይመስላል?