የሕይወቴ ዋነኛ የተስፋ ቃል
የሕይወቴ ዋነኛ የተስፋ ቃል፦ እግዚአብሔር ተስፋዬን ያጸናበት መንገድ አንዳንድ ቃላት ነፍሳችሁን ሰርስረው በመግባት አስተሳሰባችሁን በተስፋ መሙላት እና ስለ ሁሉም ነገሮች ያላችሁን አተያይ መቀየር ይችላሉ። በሮሜ 8፥32 ሐዋርያው ጳውሎስ ሁሉን ስለሚያጠቃልለው…
የሕይወቴ ዋነኛ የተስፋ ቃል፦ እግዚአብሔር ተስፋዬን ያጸናበት መንገድ አንዳንድ ቃላት ነፍሳችሁን ሰርስረው በመግባት አስተሳሰባችሁን በተስፋ መሙላት እና ስለ ሁሉም ነገሮች ያላችሁን አተያይ መቀየር ይችላሉ። በሮሜ 8፥32 ሐዋርያው ጳውሎስ ሁሉን ስለሚያጠቃልለው…
አሁን የራሳችሁን የግል የጸሎት ሕይወት በአዲስ መልክ ለመመልከትና በመጪዎቹ ቀናት ውስጥ ልታደርጉት ስለምትችሉት አንድ ወይም ሁለት ማስተካከያዎች የምታስቡበት ጊዜ ነው። ወደ ፊት ለመራመድና ለማደግ የተሻለው መንገድ ሁሉንም ነገር በአንድ ጊዜ…
ይህንን ስጽፍ የፕሮስቴት ቀዶ ጥገና የሚደረግልኝ ቀን ዋዜማ ላይ ሆኜ ነው። በተአምራትም ይሁን በመድኀኒት የሚሠራውን የእግዚአብሔርን የፈውስ ኀይል አምናለሁ። ስለ ሁለቱም ዐይነት የፈውስ መንገዶች መጸለይ ትክክለኛ እና መልካም እንደሆነ አምናለሁ።…
ካለብን የኀጢአት እስራት ለማምለጥ በክርስቶስ ወደ እግዚአብሔር ክብር ልንቀርብ ይገባናል። ብቸኛው ተስፋችን እርሱ ነው። በዚህ ርዕሰ ጉዳይ ዙሪያ የነገረ መለኮት ምሁሩ ጆናታን ኤድዋርድስ የተካነ ነበር። በመጽሐፍ ቅዱስ ሁሉ ውስጥ የእግዚአብሔርን…
በትውልድ መካከል አቅጣጫ ቀያሪው ጉዳይ ስለ ውጤታማ የመጽሐፍ ቅዱስ ሥልጣን ያለው አረዳድና ስለሚገልጠው እውነታዎች ነው። "በትውልድ መካከል ልዩነት ፈጣሪው ጉዳይ የመጽሐፍ ቅዱስ ሥልጣን ነው" ብቻ ለምን አላልኩም? በርግጥ የዐረፍተ ነገሩም…
ክርስቲያናዊ ሄዶኒዝምን በተመለከተ፣ መጽሐፍ ቅዱሳዊ አፈታትን ተከትሎ ሙግት ማቅረብ አንድ ነገር ነው። ሰዎች ይህ እውነት ልባቸው ውስጥ ሰርጾ እንዲገባ መርዳት ግን ከዚህ የላቀና ከባዱ ነገር ነው። አሁን ላደርግ የምሞክረውም ይህንኑ…
ከዕለታት በአንዱ ሰኞ ማለዳ 12 ሰዓት አካባቢ መጋቢት 19፣ 2007 ዓ.ም. እ.ኤ.አ. የገጠመኝን ድንቅ ነገር ልንገራችሁ። እግዚአብሔር ራሱ ተናገረኝ። የተናገረኝ እግዚአብሔር ለመሆኑ ምንም ጥርጥር አልነበረውም። ከሆነ ሰው ጋር የነበራችሁ ውይይት…
ለአንድ ካልቪናዊ ቁጡ እና ደግነት የጎደለው ተደርጎ ከመግለጽ የከፋ መግለጫ እምብዛም የለም። እንዴት ነው የእግዚአብሔርን ትልቅነት ለመረዳት እየተፋለሙ ያሉ ሰዎች፣ መልሰው በመከራ ውስጥ ያለውን ኅብረተሰብ ሰላም የሚነሱት? ደግሞስ እንዴት ነው…