5 የብልጽግና ወንጌል ስሕተቶች

ባለፉት ዓመታት በዓለም ውስጥ ባሉ ትልልቅ አብያተ ክርስቲያናት የሚሰበከው መልእክት ተቀይሯል። በርግጥም በአሁኑ ጊዜ ብዙ ጉባኤዎች አዲስን ወንጌል እየተማሩ ነው። ይህ ወንጌል ብዙ ስሞች ይሰጠዋል፤ ለምሳሌ “ጥራው! የእኔ ነው በለው!” ወንጌል፣ “ንጠቅና ያዘው” ወንጌል፣ “የጤናና ሀብት” ወንጌል፣ “የብልጽግና ወንጌል” እና “የአዎንታዊ አዋጅ አስተምህሮ” ናቸው።

0 Comments
በአሰቃቂ መከራ ውስጥ እንዴት እንረፍ?

በአሰቃቂ መከራ ውስጥ እያለን በእግዚአብሔር መልካምነት እና ሉዓላዊ ጥበብ ብናምን፣ ስሜታችን ምን የሚሆን ይመስላችኋል? ይህን ጥያቄ ያነሣሁት ለሁለት ምክንያቶች ነው። የመጀመሪያው፣ እግዚአብሔር ለስሜታችን ያለው ፈቃድ በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የተገለጠ መሆኑ…

0 Comments
ደስታ አማራጭ አይደለም

እግዚአብሔር ስለ ደስታችሁ ግድ ይለዋል ደስታ ለክርስትና ሕይወት መሠረታዊ የሆነ ነገር ነው። የእግዚአብሔር ሕዝቦች ሐሤትን እንዲያደርጉ እንደታዘዙ፣ ያም ደግሞ መገለጫቸው ሊሆን እንደሚገባ ቅዱሳት መጻሕፍት በግልጽ ይናገራሉ። ደስታችንን በተመለከተ የሰማዩ አባታችን…

0 Comments
“እውነተኛ የቤተ ክርስትያን አባልነት” ምንድን ነው?

መልስ “እውነተኛ የቤተ ክርስትያን አባልነት” እነዚህን አራት ነገሮች ማለት ነው፦ የቤተ ክርስቲያን አባላት ክርስቲያኖች መሆን አለባቸው። በሐዋርያት ሥራ መጽሐፍ ላይ፣ ወደ ቤተ ክርስትያን ይጨመሩ የነበሩት በወንጌሉ ያመኑት ነበሩ (2፥41፣ 47)። ጳውሎስ…

0 Comments
መጽሐፍ ቅዱሳዊ ወንድነት እና ሴትነት

ዘፍጥረት 1፥26-31 እግዚአብሔር ፣ “ሰውን በመልካችን፣ በአምሳላችን እንሥራ፤ በባሕር ዓሦች፣ በሰማይ ወፎች፣ በከብቶች፣ በምድር ሁሉ ላይ፣ እንዲሁም በምድር በሚሳቡ ፍጡራን ሁሉ ላይ ሥልጣን ይኑራቸው” አለ። ስለዚህ እግዚአብሔር ሰውን በራሱ መልክ…

0 Comments
የብልጽግና “ወንጌል” ተከታዮችን በወንጌል መድረስ

በአንድ የክረምት ማለዳ፣ መጽሐፍ ቅዱሴን እያነበብኩና ማስታወሻ እየያዝኩ በምወደው ካፌ ውስጥ ተቀምጬ ነበር። አንድ ሰው በተቀመጥኩበት ሲያልፍ መጽሐፍ ቅዱስ እያነበብኩ እንደሆነ አስተዋለና ከእኔ ጋር ማውራት ጀመረ። በአካባቢያችን ያለ የአንድ ትልቅ የብልጽግና…

0 Comments
ስብከት ለምን አስፈለገ?

ባለፈው ሳምንት ለቤተ ክርስቲያናችን የእሁድ ጠዋት መልእክትን ለማዘጋጀት 25 ሰዓታት ገደማ ወስዶብኝ ነበር። በ1ኛ ሳሙኤል 9-11 ላይ ስለ ተመሠረተ፣ መልእክት ከምለው ስብከት ብለው ይሻላል። ሙሉውን ጥቅስ አንብቤ ለ40 ደቂቃ ያህል…

0 Comments
በደኅና ለመሞት ካሁኑ ያቅዱ

ስለ አማሟታችሁ ዕቅድ ከሌላችሁ፣ በመጨረሻዎቹ ሰዓታት የሆነ ሰው ምናልባት ቴሌቪዥን ሊከፍትባችሁ ይችላል። የእግዚአብሔር ቃል አገልጋይ እንደ መሆኔ፣ ሰዎች በደኅና እንዲሞቱ መርዳት የጥሪዬ አካል ነው ብዬ ሁልጊዜ አስባለሁ። ያም ክርስቶስ በሥጋው…

0 Comments