ወንጌል መስበክ ምን ማለት ነው?

ወንጌል መስበክ ማለት ክርስቶስ ኀጢአተኞችን ለማዳን ያደረገውን መልካም ዜና መናገር ነው። ይህንም ለማድረግ እነዚህን እውነቶች የግድ መናገር ይኖርብናል፦ 1. እግዚአብሔር ቅዱስ ነው (1 ዮሐንስ 1፥5)። እርሱ የሚታይውም የማይታየውም ዓለም ፈጣሪ…

Continue Readingወንጌል መስበክ ምን ማለት ነው?
ወንጌል ምንድን ነው?

በወንጌላውያን አማንያን ዘንድ ለረጅም ጊዜ እየተካሄዱ ካሉ ክርክሮች መካከል ዋነኛው “ወንጌልን በምን መልኩ እንረዳው?” የሚል ነው። የወንጌል ትርጉሙስ ምንድን ነው? አንዳንዶች እንደሚረዱት፣ “ወንጌል ማለት ኅጢአተኛ የሆኑ ሰዎች በመስቀል ላይ ደሙን…

Continue Readingወንጌል ምንድን ነው?