የምትፈልጉትን አገኛችሁ?
የትንሣኤ እሑድ ጠዋት ለፋሲካ በዓል የሚሆን ዶሮ ፍለጋ ገበያ ለገበያ እንደሚበተኑ ሸማቾች፣ እኔና እናንተም ፍለጋ ላይ ነን። ሁላችንም እንፈልጋለን። የተጠማች ነፍሳችን የሚያብረቀርቁ ደስታዎችንና ጣፋጭ ርካታዎችን በመፈለግ በዚህች ዓለም ጥግና ሥርቻ…
የትንሣኤ እሑድ ጠዋት ለፋሲካ በዓል የሚሆን ዶሮ ፍለጋ ገበያ ለገበያ እንደሚበተኑ ሸማቾች፣ እኔና እናንተም ፍለጋ ላይ ነን። ሁላችንም እንፈልጋለን። የተጠማች ነፍሳችን የሚያብረቀርቁ ደስታዎችንና ጣፋጭ ርካታዎችን በመፈለግ በዚህች ዓለም ጥግና ሥርቻ…
የሕማማቱ ቅዳሜ ማታ "ዮሴፍም በፍታ ገዛ፤ ሥጋውንም አውርዶ በበፍታው ከከፈነው በኋላ፣ ከዐለት በተወቀረ መቃብር አኖረው፤ የመቃብሩንም ደጃፍ በድንጋይ ገጠመው።" (ማርቆስ 15፥46) ሁላችንም ኢየሱስ እንደ ሞተ እናውቃለን። "ኢየሱስም በታላቅ ድምፅ ጮኸ፣…
የስቅለት ዐርብ ማታ በዘጠኝም ሰዓት ኢየሱስ፣ “ኤሎሄ፣ ኤሎሄ፣ ላማ ሰበቅታኒ?” ብሎ በታላቅ ድምፅ ጮኸ (ማርቆስ 15፥34)። እስከዚህ ነጥብ ድረስ፣ የስቅለቱ ትረካ ያተኰረው በኢየሱስ አካላዊ ሥቃዮች ላይ ነበር። እነርሱም ግርፋቱ፥ የእሾህ…
የሕማማት ሰኞ ማታ ወደ ኢየሩሳሌምም መጡ፤ ከዚያም ወደ ቤተ መቅደስ ገብቶ፣ የሚሸጡትንና የሚገዙትን ያስወጣ ጀመር። የገንዘብ ለዋጮችን ጠረጴዛና የርግብ ሻጮችን መቀመጫ ገለባበጠ፤ (ማርቆስ 11፥15) ይህ የተለየ ሰኞ በዘመናዊው ምዕራባዊ ዓለም…
የሕማማት ሰኞ ጠዋት አንድሪያስ ኮስተንበርገር እና ጀስቲን ቴይለር (Andreas Köstenberger & Justin Taylor) ከጠዋቱ 12፡30 ገደማ፣ ከኢየሩሳሌም በስተምሥራቅ አንድ ማይል ተኩል ርቃ በምትገኘው በደብረ ዘይት ተራራ ደቡባዊ ምሥራቅ ቁልቁለት ላይ…
የሆሣዕና እሑድ ማታ ለዘመናት ቤተ ክርስቲያን የመጀመሪያውን የሕማማት ሳምንት ቀን የሆሣዕና እሑድ (Palm Sunday) በማለት ስታከብረው ኖራለች። ለዚህም ምክንያቱ፣ ሕዝቡ ኢየሱስ ወደ ኢየሩሳሌም ሲገባ በፊቱ የዘንባባ ቅርንጫፎችንና ልብሶቻቸውን ስላነጠፉ ነው።…
የሆሣዕና እሑድ ጠዋት “ሆሣዕና፤ በጌታ ስም የሚመጣ የተባረከ ነው፤ የምትመጣዋ የአባታችን የዳዊት መንግሥት የተባረከች ናት፤ ሆሣዕና በአርያም።” (ማርቆስ 11፥9-10) የሆሣዕና እሑድ በቤተ ክርስቲያን ዓመታዊ የዘመን አቈጣጠር ውስጥ፣ ኢየሱስ በምድራዊ ሕይወቱ…
ለምንኖርበት ማኅበረ ሰብ ወንጌልን መስበክ እጅግ አስፈላጊ እንደ ሆነ ክርስቲያኖችን ለማሳመን ብዙም ጥረት አያስፈልግም። እንዲያውም አንድ የመንፈሳዊ ኮንፍረንስ ሥራ ላይ ተሳታፊ ሰዎችን ማግኘት ከባድ ነገር አይደለም። ነገር ግን፣ ብዙ ጊዜ…