መከራን እንዴት እንመልከተው? | ታሕሳስ 1
“የሞት ማዕበል ከበበኝ፤ የጥፋትም ጐርፍ አሰጠመኝ። … የአምላክ መንገድ ፍጹም ነው።” (2ኛ ሳሙኤል 22፥5፣ 31) ኢዮብ በተፈጥሮ አደጋ 10 ልጆቹን ካጣ በኋላ እንዲህ ይላል፦ “እግዚአብሔር ሰጠ፥ እግዚአብሔርም ነሣ፤ የእግዚአብሔር ስም…
“የሞት ማዕበል ከበበኝ፤ የጥፋትም ጐርፍ አሰጠመኝ። … የአምላክ መንገድ ፍጹም ነው።” (2ኛ ሳሙኤል 22፥5፣ 31) ኢዮብ በተፈጥሮ አደጋ 10 ልጆቹን ካጣ በኋላ እንዲህ ይላል፦ “እግዚአብሔር ሰጠ፥ እግዚአብሔርም ነሣ፤ የእግዚአብሔር ስም…
ከክርስቶስ ፍቅር የሚለየን ማን ነው? ችግር ነው ወይስ ሥቃይ፣ ወይስ ስደት፣ ወይስ ረሀብ፣ ወይስ ዕራቍትነት፣ ወይስ አደጋ ወይስ ሰይፍ? (ሮሜ 8፥35) በሮሜ 8፥35 ያሉትን እነዚህን ሦስት ነገሮች እንመልከት። ክርስቶስ አሁንም…
“ነገር ግን ከዚያ ጊዜ በኋላ፣ ከእስራኤል ቤት ጋር የምገባው ኪዳን ይህ ነው” ይላል እግዚአብሔር፤ “ሕጌን በልቡናቸው አኖራለሁ፤ በልባቸውም እጽፈዋለሁ። እኔ አምላክ እሆናቸዋለሁ፤ እነርሱም ሕዝቤ ይሆናሉ።" (ኤርምያስ 31፥33) ኢየሱስ፣ የመጽሐፍ ቅዱስ ትዕዛዛትን…
"በውስጧ ካለው የሰውና የከብት ብዛት የተነሣ፣ ኢየሩሳሌም ቅጥር እንደሌላት ከተማ ትሆናለች፤ እኔ ራሴ በዙሪያዋ የእሳት ቅጥር እሆንላታለሁ፤' ይላል እግዚአብሔር ‘በውስጧም ክብሯ እሆናለሁ።" (ዘካርያስ 2፥4-5) በብዙ ድካም እና ተስፋ መቁረጥ ስሜት ከእንቅልፌ የምነሳባቸው ጊዜያት…
"አንተ ለአምላክህ ለእግዚአብሔር ቅዱስ ሕዝብ ስለ ሆንህ፣ አምላክህ እግዚአብሔር የራሱ ሕዝብ፣ ርስትም እንድትሆንለት በምድር ላይ ከሚኖሩ ሕዝቦች ሁሉ መረጠህ።" (ዘዳግም 7፥6) ከመዳናችን ጀርባ ያለው የእግዚአብሔር ሉዓላዊነት በአምስቱ የጸጋ አስተምህሮ ነጥቦች ይብራራል። እነዚህ ነጥቦች የጆን…
“እነሆ የመረጥሁት፣ የምወደውና በእርሱ ደስ የሚለኝ አገልጋዬ፣ መንፈሴን በእርሱ ላይ አኖራለሁ፤ እርሱም ለአሕዛብ ፍትሕን ያውጃል። አይጨቃጨቅም ወይም አይጮኽም፤ ድምፁም በአደባባይ አይሰማም። ፍትሕን ለድል እስኪያበቃ ድረስ፣ የተቀጠቀጠውን ሸምበቆ አይሰብርም፤ የሚጤሰውንም የጧፍ…
እንግዲህ ቤተ ክርስቲያን ለክርስቶስ እንደምትገዛ፣ ሚስቶችም ለባሎቻቸው በማንኛውም ነገር እንደዚሁ መገዛት ይገባቸዋል። ባሎች ሆይ፤ ክርስቶስ ቤተ ክርስቲያንን እንደ ወደዳትና ራሱንም ስለ እርሷ አሳልፎ እንደ ሰጠ፣ እናንተም ሚስቶቻችሁን ውደዱ። (ኤፌሶን 5፥24-25)…
ሊቀ ካህናት የራሱ ያልሆነውን ደም ይዞ በየዓመቱ ወደ ቅድስተ ቅዱሳን እንደሚገባ፣ ክርስቶስ ራሱን ብዙ ጊዜ መሥዋዕት ለማድረግ ወደ ሰማይ አልገባም። እንዲህ ቢሆን ኖሮ፣ ዓለም ከተፈጠረ ጀምሮ ክርስቶስ ብዙ ጊዜ መከራን…