5 የብልጽግና ወንጌል ስሕተቶች

ባለፉት ዓመታት በዓለም ውስጥ ባሉ ትልልቅ አብያተ ክርስቲያናት የሚሰበከው መልእክት ተቀይሯል። በርግጥም በአሁኑ ጊዜ ብዙ ጉባኤዎች አዲስን ወንጌል እየተማሩ ነው። ይህ ወንጌል ብዙ ስሞች ይሰጠዋል፤ ለምሳሌ “ጥራው! የእኔ ነው በለው!” ወንጌል፣ “ንጠቅና ያዘው” ወንጌል፣ “የጤናና ሀብት” ወንጌል፣ “የብልጽግና ወንጌል” እና “የአዎንታዊ አዋጅ አስተምህሮ” ናቸው።

0 Comments
ጥሶ ለመውጣት መጸለይ

ጥሶ መውጣት ወታደራዊ ጽንሰ-ሐሳብ ነው። አንድ ሠራዊት የጠላቱን ኃይል እስከሚያሸነፍ ድረስ ማዳከም ከቻለ፣ ጥሶ መውጣት ይችላል። በዚህም የጠላቱን ግዛት መውረር ይችላል። ነገር ግን በጦርነት መሃል ጥሶ መውጣት የሚቻለው ስልታዊ ቦታ…

0 Comments
ለእግዚአብሔር ክብር የተኖረ ትዳር

ለዚህ ምዕራፍ ርዕስ እንዲሆን የመረጥኩት “ለእግዚአብሔር ክብር የተኖረ ጋብቻ” የሚልን ቃል ነው። በዚህ ርዕስ ውስጥ ልናስተውለው የሚያስፈልገው ቃል “ለእግዚአብሔር” የሚለውን ነው። ርዕሱ “የእግዚአብሔር ክብር በጋብቻ ውስጥ ላለ ሕይወት” ወይንም “በእግዚአብሔር ክብር የተኖረ ጋብቻ” ሳይሆን፣ ርዕሱ “ለእግዚአብሔር ክብር የተኖረ ጋብቻ” ነው።

0 Comments
ለምን ሲኦል የወንጌሉ ቁልፍ ክፍል ሆነ?

ስለ ሲኦል[1] ማሰብ ማንን ደስ ያሰኘዋል? እንዲያውም “ስለ ሲኦል ከማሰብ ይልቅ ስለ ሌላ ማንኛውም ነገር ማሰብ የተሻለ ነው” ብለን እንድናስብ ከሚያስገድዱን ርዕሶች አንዱና ዋነኛው አይደለምን? ለአንዳንዶች እንዲያውም የክርስትና አስተምህሮ የሆነው ትምህርተ ሲኦል እና የትምህርቱ አስፈሪነት (ማለትም ሲኦል ዘላለማዊ የሆነ፣ የእግዚአብሔር ጠላቶች ሁሉ በሙሉ ማንነታቸውና በሙሉ ንቃታቸው በማያቋርጥ ስቃይ የሚሰቃዩበት ቦታ መሆኑ)፣ ስለ እርሱ ማሰብን ወደ መሸሽ ብቻ ሳይሆን ከናካቴው ሲኦል የሚባል ነገር የለም ብሎ ወደ መደምደም የክህደት ጫፍ አድርሷቸዋል።

0 Comments
የዲያቆናት መጽሐፍ ቅዱሳዊ  መመዘኛዎች እና ኅላፊነቶች

ዲያቆን ሊሆን የሚገባው ማነው? መጽሐፍ ቅዱስ ስለ ዲያቆናት ተግባር ምን ይላል? ሁለቱ የመጽሐፍ ቅዱስ ቢሮዎች (አገልግሎቶች)፦ ሽማግሌዎችና ዲያቆናት የዲያቆናት የአገልግሎት ቢሮን ከሽማግሌዎች የአገልግሎት ቢሮ ጋር ማነጻጸር ከላይ ላነሣናቸው ጥያቄዎች መልስ…

0 Comments
መለወጥ ምን ማለት ነው?

መለወጥ የአቅጣጫ ለውጥ ማድረግ ማለት ነው። አንድ ሰው ከኅጢአት መንገድ ተመልሶ ለድነት ወደ ክርስቶስ ሲሄድ ማለት ነው። ይህም ከጣዖት አምልኮ እግዚአብሔርን ወደ ማምለክ፣ ራስን ከማጽደቅ ወደ ክርስቶስ ጽድቅ መሻገር ማለት ነው። ከራስ አገዛዝ ወደ እግዚአብሔር አገዛዝ መመለስ ማለት ነው።

0 Comments
እውነተኛ ደስታ ከወሲብ ኀጢአት ነፃ አወጣው

አውግስጢኖስ (354-430) አውግስጢኖስ በምዕራቡ ዓለም ላይ ያሳደረው ተጽዕኖ እጅግ ከፍተኛ ነው። ቤንጃሚን ዋርፊልድ እንደሚናገረው፣ አውግስጢኖስ በጽሑፉ ውስጥ ወደ ቤተ ክርስቲያንም ሆነ ወደ ዓለም እንደ አብዮተኛ ኅይል ነበር የገባው። በቤተ ክርስቲያን…

0 Comments
ታዳጊዎች ስማርት ስልክ ሊኖሯቸው ያስፈልጋል ወይስ?

ዕድሜያቸው ሀያ ቤቶች ውስጥ የነበሩና በአዳዲስ እና በሚያማልሉ የአይፖድ ቀጥሎም የአይፎንና አይፓድ ውጤቶች ዓለምን ያስደመሙ የሲልከን ቫሊ አብዛኞቹ ወጣቶች፣ በወቅቱ ልጆች አልነበሯቸውም። አንዳንዶቹ ዕድሜያቸው በዐሥራዎቹ ቤት ውስጥ ያሉ ልጆች ነበሯቸው።…

0 Comments